በምስሉ የምትመለከቱት Szymanski የተባለ ናይጄሪያዊ በወቅቱ ታፕስዎፕ እንደጀመረ 6 ቢሊየን የTapswap point በማሳየቱ በሶሻል ሚዲያው በጣም መነጋገሪያ ሆኖ ነበር
በሰዓቱ 6 ቢሊየን Tapswap ነጥቦች እንዳሉት በቻናሉ ለተከታዮቹ ያጋራል በሰዓቱ 100 ሚሊየን Tapswap point ማግኘት በጣም ከባድ ነበር! አይለይም 6 ቢሊየን
እናም ይሄ ናይጄሪያዊ አሁን መጨረሻ ላይ ከ60 ቢሊየን በላይ የTapswap point እንደነበረው ከ17ሺ በላይ ሰዎችን invite ማድረጉን ይፋ አድርጎ
የሰጡት 3219 TAPS መሆኑን ገልጿል
#abssnminers