እውነታው ይኸው ነው
*
በሰሞኑ በኦሮምያ ክልል ባሌ አካባቢ በአንድ የመንግስት ታጣቂ ፖሊስ የተደበደበችው እህት እውነታው ከቦታው በማጣራት እንደሚከተለው አቅርቤዋለሁ።
ይህን ክስተት ያጣሩልን ወንድም ነዋሪነታቸው በሳዑድ አረቢያ የሆነ አሁን ላይ ለቤተሰብ ጥየቃ የመጡ ሸይኽ ሮቤ ይባላሉ።
1- የተደበደበችው እህት ሙስሊም እንጅ የሌላ ሀይማኖት ተከታይ አይደለችም። [ሙስሊሟን እህት በውሸት ማክ — ፈር ተገቢ ነውን?]
2- የደበደባት ፖሊስም ወደዚህ ጣቢያ ከተመደበ ገና ወራቶችን ያስቆጠረ ሙስሊም ነው።
3- ይህች ተበዳይ በዋስ ያስወጣት ሙስሊም የሀገር ሽማግሌ ነው።
4- አሁን ከቪድዮው ፖሊሱ ቀርቦ የሰጠው ምላሽ ይህች እህት ተጠርጣሪ ሆና በማየቱ በስሜት እና ተገቢ ባልሆነ መንገድ አፀያፊ ተግባር ፈፅሜያለሁ ፤ ለዚህም የርሷ እና የኔ ጉዳይ በሀገር ሽማግሌ ተይዞ የኔም የርሷም ጎሳ ቀርበው በተነጋገሩት መሰረት ክብሯን እና በደሏን የሚመልስ ነገር ባይሆንም ለመካስ ተስማምተናል ይለናል።
ይህ ጉዳይ እንዳይደገም: ሀቅ እንዳይደበቅ ጊዜውን ሰጥቶ አቀራርቦ ከዚህ ደረጃ ያደረሳቸውን ሸይኽ ሮቤ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ።
እውነታው ይህ ነው ።
ኢንጅነር አብዱ ሙሃመድ
=
ማሳሰቢያ
~
ሰሞኑን የሌላ እምነት ተከታይ የሆነች የታወቀች ሌባ ናት፣ ሌላ ጊዜ ወንድ ነው የሚሉ ቅንብሮችን አዘጋጅተው የለቀቁት ሆን ተብሎ የታሰበበት ተንኮል ነው። አላማው በተበዳይ እህታችን ሂሳብ ወንጀለኛን መደበቅ፣ አጀንዳ ማስቀየር ነው። ስንት ህዝብ በእህታችን ላይ እንደፈረደ አስቡት። ውጤቱ ግን ከዚህም የከፋ ነው። ከዚህ በኋላ እህቶቻችን ላይ የሚደርስ በደል በቂ ግፊት እንዳይገጥመው የሰውን ስነ ልቦና የሚያቀዘቅዝ፣ ለኒቃብ ጠል ሃይሎች ግብአት የሚሆን ትወና ነው ሰሞኑን የተሰራው። ከመጀመሪያም ጀምሮ አንዴ ሙስሊም ያልሆነች አመለኛ ናት፣ አንዴ ወንድ ሆኖ ተገኘ ሲባል በጣም ነው ያመመኝ። ይበልጥ ያመመኝ የሰውን ሃሳብ በማሳሳት ላይ የተሰማሩት ታዋቂ አክቲቪስቶች መሆናቸው ነው። ነገሩን በቅንነት በየዋህነት ተመልክታችሁ በነዚህ አካላት የተሸወዳችሁ ወገኖች ትምህርት ውሰዱ።
ያለፈውን መመለስ ባንችል እንኳ ይህኛውን በደንብ "ሼር" በማድረግ ትንሽም ብናካካስ ደስ ይለኛል። በምትችሉት መጠን ሁሉ ሼር አድርጉት።
Copy