أبو هشام📡 አቡ ሂሻም 📡


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


አቡ ሂሻም
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
አቡ ሂሻም
ጠቃሚ ናቸው ያልነውን
1.ፈትዋ
2.ሙሀደራ
3.ቂርአቶች
እንድሁም የተለያዩ ጽሁፎችን ይዘንላችሁ እንቀርባለን

https://t.me/abu_hisham_tita

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


🥀በህይወታችን ውስጥ የሚደጋገሙ ሶስት ስህተቶች፦👇👇👇
1. ጊዜ ማጥፋት
2. በማይመለከተን ጉዳይ ማውራት
3.  በተራ ነገሮች መጠመድ


"አንድ ሰው የማይመለከተውን ነገር መተው ከእስልምናው ውበት የሚመደብ ነው።" ነብዩ ሙሀመድ (ﷺ)


https://t.me/+Bcwn6tbrUn45ZmNk


https://t.me/kewollotita


🎋ሰዎች በችግራቸው ጊዜ እንጂ የማያስታውሱህ ሰው ብትሆን እንኳን አትዘን። እንዲያውም ፈገግ በል።


👉ምክንያቱም አንተ ፋኖስ ነህ። ህይወት ሲጨልምባቸው ወዳንተ የሚመጡ፣ ህይወታቸው ውስጥ ብርሃን እንድትጭርላቸው የሚፈልጉህ ፋኖስ ነህ።

https://t.me/+Bcwn6tbrUn45ZmNk

https://t.me/kewollotita


የግጥሜ ርእስ
    የአለማት እዝነት

ቢስሚላሂ ብየ ልጀምር ስንኜን
በረካን ፈልጌ የአላህ እዝነትን
ስለዉዱ ነብይ መፃፍን ፈለኩኝ
ያቺን ትንሽ ብእሬን አንስቼ መዘዝኩኝ
ተደርገዉ ተላኩ ለአለማት እዝነት
አስተማሪ የለም እንደነሱ አይነት
ረሱል ተላኩ ሊያስተምሩ ህዝቡን
ህዝቦች እንዱወጡ ከፅልመት ጨለማ ወደብርሀን
🪴🌷🪴🌷🪴🌷🪴🌷🪴🌷
ሀቅንም አይጥሉ ዉለታ ይዟቸዉ
ሀብትና ንብረትም አያሳስባቸዉ
ረሱል ነበሩ ጀግና ትእግስተኛ
የአለማት እዝነት ታማኝ እዉነተኛ
አስራ ቤት እድሜ ዉስጥ ጦርን ያቀበሉ
በሳቅ በዛዛታ የማይታለሉ
🥀🌿🥀🌿🥀🌿🥀🌿🥀🥀🌿🥀
የአለማት እዝነት ታማኝ ናቸዉ በጣም
ስለረሱል እዝነት ተቆጥሮ አያልቅም
ለኡማቸዉ አዛኝ አሳቢ ጠንካራ
አርቆ አስተዋይ ሰሪ ለአሄራ
የኛ ነብይ ናቸዉ ስራን የማይንቁ
እንጀራ ፍለጋ ፍየል የጠበቁ
🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿
በለጋ እድሜቸዉ ሰርተዉ የታገሉ
አርቀዉ አሳቢ ሁሉን ያስተዋሉ
ህፃናት አይንቁ ሰላምታ ሲያቀርቡ
ለሰዉ ለእንሰሳት ለሁሉም ሲያስቡ
ይቅርታ ወዳጅ ዝምድናን ቀጣይ
የአለማት እዝነት  ልዩ ናቸዉ የኛ ነብይ
ስማቸዉ ምስጉን ነዉ ያ አዛኙ ነብይ
የአለማቱ እዝነት ታማኝ ነዉ አስተዋይ
🎋🪷🎋🪷🎋🪷🎋🪷🎋🪷🎋🪷
መሀመዱል አሚን ብለዉም ጠሯቸዉ
ኡማን አስተማሪ ፁኑ ታጋይ ናቸዉ
ዉዱ ነብያችን ሁሉን አድርሰዋል
አደራ ሱናየን ብለዉ ተናግረዋል
ግዴታ ነዉ ለኛ ልንከተላቸዉ
ሱናን ጠበቅ አርገን ቢድአን ልንርቀዉ
💐🌷💐🌷💐🌷💐🌷💐🌷💐🌷
ሶላትን ልንሰግድ በጧት በጨለማ
ሀዲስን ልንሞጥል የነብዩን ካስማ
እህቴ ተረጂ ወንድሜም አስተንትን
አደጋዉ ብዙ ነዉ ረሱል መቃረን
በዱንያ አንታለል እዚሁ ቀሪ ናት
ረሱልን ታዘዝ እንዳትገባ እሳት
ንገሩኝ አደራ ካያችሁ ስህተት
በዚህም በስራ እንዳልገባ እሳት
🍬🎋🍬🎋🍬🎋🍬🎋🍬🎋🍬🎋

✍️    كتبته
ام ريان بنت حسن

https://t.me/+Bcwn6tbrUn45ZmNk

https://t.me/mohammed_resulullah

https://t.me/kewollotita
https://t.me/kewollotita


👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..። dan repost
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ


ጥንቃቄ

ጥንቃቄ


ጥንቃቄ

ውድ ወንድምና እህቶች

በሚገርም ሁኔታ አሁንም አድስ ዘመቻ ጀምረዋል ከላይ በምስሉ ላይ የምትመተከቱት አድስ የሌቦች ወጥመድ ነው ስለዚህ ጥንቃቄ እናድርግ ነፃ በሚል ስልካችን ውስጥ ያለን መረጅወች ሁሉ በነፃ ለመውሰድ እየተሯሯጡ ነው ስለዚህ በጣም ጥንቃቄ እናድርግ በአሁኑ ሠአት የሚከፈቱ ግሩፖችም ይሁኑ የሚላኩ ሊንኮችን ከመጠቀም ወይም ሊንኮቸን ከመንካት እንጠንቀቅ እነዚህንና መሠል ሊንኮችን የምትለቁ እህቶችና ወንድሞች በአላህ አላህን ፍሩ እያወቃችሁ ከሆነ የወንጀሉ ተካፋይ ናችሁ እኛ ሙስሊሞች ነን ነፃ ስለተባለ ሁሉንም ነገር አንጠቀምም ሀራም ነው ሀላል የሚለውን ሳናጣራ እንኳን የሌብነትን አሰራር መደገፍ ቀረርቶ በድጋሜ ይሄንና መሠል ሊንኮችን የምታሠራጩ ወንድምና እህቶች በጣም እንጠንቀቅ በተለይ ደግሞ አሁን ላይ በሠለፍዩች ላይ ነው የዘመቱት ስለዚህ በጣም ጥንቃቄ እንድርግ


መልእክቱን በማሠራጨት ወንድምና እህቶችን እናስጠንቅቅ


https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/6201


https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/6201


https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/6201


➷ከሪዝቅህ በላይ ይልቅስ  ሞት ያሳስብህ ‼️

🌸 قال رسول الله ﷺ: 🌼

✍️ የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ።


【لَوْ أنَّ ابن آدم هرب مِن رزقه كما يهرب مِنَ الموت، لَأدركه رزقه كما يُدركه الموت】

➷ የአደም  ልጅ   ከሞት ➷እንደሚሸሸው ሁሉ ➷ከሪዝቁም  ቢሸሺ➷ ሞት ሳይፈልግ እንደሚያገኘው➷ ሁሉ ሪዝቁንም እንደዛው ያገኘው ነበር ‼️
📚 السلسلة الصحيحة (٦٣٥/٢)

✍️ قُلْ إِنَّ الْمَوْتَ الَّذِي تَفِرُّونَ مِنْهُ فَإِنَّهُ مُلَاقِيكُمْ

➷ያ ከእርሱ የምትሸሹት ➷ሞት እርሱ ➷በእርግጥም ያገኛችኋል ‼️

✍️ ثُمَّ تُرَدُّونَ إِلَىٰ عَالِمِ الْغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ

➷ከዚያም የሩቁንና➷ ቅርቡን ሁሉ ዐዋቂ ወደ ኾነው ጌታ (አሏህ) ➷ዘንድ ትመለሳላችሁ ‼️

✍️ فَيُنَبِّئُكُم بِمَا كُنتُمْ تَعْمَلُونَ

➷ስትሠሩትም የነበራችሁትን ➷ሁሉ በዝርዝር ይነግራችኋል በላቸው ‼️

📚(ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 8)



https://t.me/DaawaselefyabeMekdellaMasha


https://t.me/DaawaselefyabeMekdellaMasha


🎤القارئ ابو يسرا📗 dan repost
🔹በጭራሽ አንወድቅም🔹


ከጫካው ወጥተናል ፈተናም ቢሰፋ
መንጭቀን አምልጠን ከሀጋም ቀንጠፋ
የሂዝብያ ቅጥፈት እጅጉን ቢከፋ
እኛን ለማሳዴድ ጡሩንባም ቢነፋ
አሁን አንመችም ለናንተ ጠለፋ

ሙቱ ቢገይዚኩም አዩሀ ዞለማ
ቅናት ተቃጠሉ በቀን በጬለማ
በጭራሽ አንወድቅም ለምቀኛው አድማ

ቻናል ተሰረቀ ተዘረፈ ሲባል
እኔም ተናዴድኩኝ በጣም ያቃጥላል

ቲኒሽ አልቆዬሁም ወዲያው ተዴሰትኩኝ
የምቀኛን ዴስታ ፅሁፍ አነበብኩኝ

የገነቴው ተኩላ ኡለማን አክባሪው
ሀቅን ጥሎ ሄዶ ለሸህ አጦርጧሪው
ያዚሮች መሰላል ቡሌ ለቃቃሚው
ወዲያው እንደፃፈ ደስታውን ምቀኛው

እኔም ተዴሰትኩኝ ወድቀን ስለማንቀር
ቢጨፍር ምቀኛ ያሴረውን ቢያሴር
ደግመን እንቆማለን ባንድነት በፍቅር

እዬውልህ ዘይኑ ላንተ ይብላኝልህ
ይችው ቻናልንጅ መተንፈሻ የለህ
አስራርቱም ከተማ ውሸታም ሰው የለህ

ቻናል ትርፍ ነገር መገናኛችን ነው
ናፍቆት እንዳይጎዳን ለመዘያዬር ነው

ቻናል አንጠብቅም መስጅዶቻችንስ
ከአቅሷ ብጄምር ቆጥሬ ላልጨርስ
ይበቃል ልተውህ ራስህ እንዳይፈርስ

አይዞን ወንድሞች አብሽሩ እህቶች ሁሉም ይመለሳል
በተሻለ መልኩ ሁሉም ይበጠራል
ፈተና ሲመጣ ግርዱ ይንጓለላል
እብቁን አብርሮ ፍሬውን ያፀናል

ጦሳን አትነኩትም በውዳቂ ሴራ
መሰረት ያለው ነው ትልቁ ተራራ
የማይበገር ነው ለምቀኛ ስራ

እንገናኛለን ባድሱ መንጄኒቅ
ያለፍውን ትተን ያለመጬናነቅ
ሁሌም እንለፋለን እንሞታለን ለሀቅ
የኢርጃኡን እንብርት ጡጦውን ለማድረቅ

ይህንን እወቁ ጭራሽ ላንላቀቅ

✍ወድማችሁ አቡ ዩስራ ሙራድ

🔗https://t.me/alqariabuyusra

,    👍         💯        💪        🌹


🎤القارئ ابو يسرا📗 dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
"በጭራሽ አንወድቅም"

💪ወገብ ቆራጭ ግጥም

🎤በወንድም አቡ ዩስራ ሙራድ


⭕️እዬውልህ ዘይኑ ላንተ ይብላኝልህ
⭕️ይችው ቻናልንጅ መተንፈሻ የለህ



🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙

🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶
🔗https://t.me/alqariabuyusra

,    👍         💯        💪        🌹


🎤القارئ ابو يسرا📗 dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
👍አንድነታችን ብሶብናል ምቀኞ💪

🎞ምስል አዘጋጅ _አቡ ዩስራ

🎤🎧ድምፅ ወንድም አቡ ዩስራ

ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የሱና ወንድምና እህቶች

🌹እወዳችኋለሁ

ወድማችሁ አቡ ዩስራ ሙራድ

🔗https://t.me/alqariabuyusra

,    👍         💯        💪        🌹


HÜDÃ~ìslmìç~çhåññēl dan repost
አንድ ቆሻሻ አረቄያም የነቢያችንን ክብር ለማጉደፍ መሞከር ትንኝ ዝሆንን በቲስታ ለመምታት እንደመሞከር ነው ። ስንት ምሑር ፣ ባለ አባት ፣ መንግስታት የተባሉት ራሱ ሞክረው ያልተሳካላቸውን ነገር ማድረግ አይደለም ማሰብ ራስን አለማወቅ ነው ።እንድህ አይነት ጋጠወጦች እውን ስለ ሙሐመድ ገብቷቸው ሳይሆን የመታወቅና የላይክ ሱስ ስላለባቸው ነው ። ከአነጋገሩ ያስታውቃል ። ስለዚህ አንተ ሚስኪን ሆይ በጣም ተሸውደካል ፣ የውሻ ጩኸት ሰማይን እንደማይጎዳ አልገባህም… !

እየተጋጨህ ያለከው ከተራራ እንጂ ከእስቦንጅ አይደለም ለተራራው ሳይሆን በተሳሳተ አመለካከት ለተጨማለቀው አናትህ እዘንለት ።

አንቱ ከሰው ልጆች ሁሉ እንቁ ነቢይ ሆይ እናቴም አባቴም ልጆቼም ሀብት ንብረቴም ለርሶ ፊዳ ( ቤዛ)  ይሁንሎት ።

@huda_islamic_studio


✍️💫🥀💫 ጠንከር በሉ ጀግኖች
የተዉሂድ አርበኞች
አላህን ተገዦች
ሱናን ተከታዮቾ
ሀቅን ፈላጊወች ዉሸትን አዉጋዦች
እዉቀት ቀሳሚወች ጀነትን ከጃዮች
ጠንከር በሉ ጀግኖች አብሽሩ ታጠቁ
እነ ዉሸት ቋቱን በመረጃ አዉልቁ
ጊዜ እየቀየሩ ስም ቢለጣጥፋ
የሱናን ሰዉ ሊያስጠሉ ቢለፋ ቢደፉ
በዉሸት ማጭበርበር ቁመዉ ቢሰለፉ
ምንም አያመጡም ከየትም አይደርሱ
አናቱን ይባላል በመረጃ ፋሱ
አብሽሩ ጀግኖቼ ተዉሂድን አንግሱ
ገጠር ከተማዉን ሁሉንም አዳርሱ
🍃🌹💫🍃🌹💫🍃💫🌹💫
መንገድ ላይ ከቆሙ ዉሸት ሊመግቡህ
ወዳጅ መስለዉ ቀርበዉ ባጢልን ሊነግሩህ
አንዳትሸወድ ሰለፍዩ ጀግና አፍልሰዉ በመረጃ እመጣበት ይመለሳል የለዉም እና መረጃ
          ጠንከር በሉ ጀግኖች
          የተዉሂድ አርበኞች
የባጢልን ሰወች ተዋቸዉ አትስሙ
ያሉትን ይበሉ ከሀቅ ጋር ቁሙ
ሀቅስ የበላይ ነዉ ሁሌም ያሸንፋን
ዉሸት ገለባ ናት ንፋስ ይወስዳታል ገደል ያስገባታል
ያን የቢድአን ሰዉ አንከባለህ ጣለዉ
በመረጃ ዱላ ጠልዘህ አባረዉ
አብሽሩ ጀግኖቼ አላህ ያግዛችሁ

✍️✏️ كتبته
ام ريان بنت حسن


https://t.me/+Bcwn6tbrUn45ZmNk

https://t.me/kewollotita
https://t.me/kewollotita


የአላህ ፍቅር ጭንቀታችሁ ለሆነ…

👉🥀“አላህ ከሚወዳቸው ሰዎች መሆኔን እንዴት አውቃለሁ?”  ልጅ ሲጠይቅ…


💐ጥበበኛ አባት እንዲህ ብለው መለሱ፦
“ልጄ!  እርሱ ባይወድህ ኖሮ የእርሱ አንተን ማፍቅር እንዲህ የሚያሳስብህ አይሆንም ነበር።”

https://t.me/+Bcwn6tbrUn45ZmNk

https://t.me/AlQuoranchifaa


أبـُـــــــــو مـــَـــاحــِــــي الـــــسَــــــلَــــفــــــي الأثـــــــــري الحــبــشــي dan repost
💬 👉 ሌቦች በቻሉት መልኩ አሁንም በመንቀሳቀስ ላይ ናቸው !!

ከላይ በሹት ስክሪን የምትመለከቱትን ሊንክ ነፃ ፕሪሚየም ቴሌግራም በማለት አጭበርብሮ hack ለማድረግ ስልት መጠቀሙ ነው !!


ለማንኛውም በቴሌግራምም ይሁን በሌላ በኩል እንደነዚህ አይነት ሊንኮች ሲላኩላችሁ ጥንቃቄ ልታደርጉ ይገባል !!

በተለየ መልኩ በአድሜንነት የምትሠሩ ወንድሞች ጥንቃቄና ትኩረት ልታደርጉ ይገባል !!


ወንድማችሁ አቡ ማሂ.....

💬 👉 https://t.me/Abumahiasselefi


" الفردوس " dan repost
እደቁርአን መሪ ና መካሪ ምን አለ ሲናደዱ የሚያበርድ ሀዘንሲገባን የሚያስደስት  ጭርታን የሚያሶግድ اللهየሰጠን ተቆጥሮ የማያልቅ ኒዕማ ከቁርአንበላይ ምን አለ!!
አላህ ሆይ በቁርአን ልባችንን ብርሀን አርግልን



https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/6179



https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/6179


🇸🇦'"ከቦሩ ሠላሳ "" ዳዕዋ ሠለፍያ 🇸🇦 dan repost
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🔺----  ሰለፍዩ   የደዕዋው  ወታደር
ምቾትን  አታሳድ አትሸወድ  በብር
ታገል  ተንገላታ   በነብያት  መንገድ
ቀጥ  በል  የኛ  ጀግና  እንዳትወላገድ

ቢጮሁ  ቢቀጥፉ  ቢጓጉሩ  እነደበግ
እንዳ_ት_ሰማቸው  እንዳ _ት _ በረግግ
ውሻ    በከተማው    ጩኸት በማብዛቱ
የሚያከብረው  የለም   ስለሆነ   ገልቱ
አንበሳ  በጫካ  ዝምታው   ያስፈራል
አልፎ  አልፎ  ሲያገሳ  ልብ  ያርበተብታል

ወንድማችሁ  አቡ  ኒብራስ

🔺   ጆይን ጆይን ጆይን🔺

🟢👇👇👇👇⭕️


https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse


ተለቀቀ ‼️ ተለቀቀ ‼️ ተለቀቀ ‼️


🔶 አቡ ሙአዝ የሚባለው የጀምዕዩች

አስተማሪ ተብየ ለቀበባጠረው ውሸት

በሸይኽ አቡ ኒብራስ ላይ

🔶 ከቀጠፋቸው ውስጥ :-

🔶 የደሴው አልባኒ ....

🔶 ሶስት ሚስት አለው እየለመነ ነው

የሚያስተዳድራቸው

🔶 እሱጋር ያሉት ተከታዩቹ ኢንሻአሏህ ወደ

እስልምና ይመጣሉ


🎤🎤 አቡ ጀዕፈር ኸዲር


👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

⭕️
https://t.me/AbujeferHarbu


⭕️
https://t.me/AbujeferHarbu


☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️


أهل الأثر في مدينة حربوا dan repost
ያአቡ ሙዝ ነገር ግርም ይለኛል

🔷🔷🔷🔷🔷🔷🔷🔷
⭕👉 ቀጣፊው አቡሙዝ አሁንም ውሸቱ እየጨመረና ጥመቱ እየቀጠለ መልከ ጥፉ ጉዞ እየተጓዘ ነው።ለመሆኑ ይህ ግለሰብ ከሸይኽ አቡ ኒብራስ ምን ፈልጎ ነው? እወቅ እሱን ተሳድቤ እኔ አድጋለሁ ብለህ ከሆነ ላም አለኝ በሰማይ እንደሚሉት አባባል ነው አትልፋ አንተ ጉንዳን ነክ ያላቅምህ አትንጠራራ ለማኙ።በሰው ላይ ድንበር ማለፍ አይጠቅምህም ብታጣም ብትቸገርም እየተሳደብክ አትለምን።በጣም ያሳቀኝ ፅሁፍህ የሽንኩርት መሬት እያረስኩ ነው ብለየህ ወደለመድከው ልመና መግባትህ ነው ኪኪኪኪኪ ይሄን ሁሉ ከመለፍለፍ ዙሪያ ዙሪያ ከምትል መቼም የለመደብህ አጭበርባሪ ለማኝ ነህ አንጥፈህ ተገላገል።አዎ ገብቶናል አንተ እውጭ ያሉ እህቶችን እየለመንክ 3 ሚስቶችህን እያስተዳደርክ ነበር ነገር ግን እህቶቻችን ሀቅን ሲረዱ የናንተን ቡቲቲ ጀምእያችሁን አፍንጫችሁ ላይ ወርውረውላችሁ እንደ ጅብ አይበሌ ጫማ ወደ ውጭ ጥለዋችሁ አንከፍረዋችሁ ወደ ሱና ቤት ገብተዉ ስታያቸው የቤቱን ወጭ ማን ይሸፍንልህ ንገበገብክ ተቃጠልቅ እምትሆነውን አጣህ እሰይ ደግ ሆንክ ገና መቼ ጠብቅ

⭕👉 በመቀጠል ለማኙ ሸይኻችንን ሶስት ሚስት አለው አለ❓❓❓
ጉድ በዚህ በሚያስጠላ ማንነቱ እንዴት እንደሚዋሽ እንደሚቀደድ ተመልከቱ አጅብ ያላቅም መዝለል መፈልቀቅን ያመጣል እሚሉት እውነት ነው።ለማንኛውም 3 ሚስት አለው ብለህ አትዋሽ አትቅጠፍ ለማኙ።3 ሚስት ያለህ አንተ ነህ መቼም ጀምእይ ሴት ለድኗ አትጨነቅም እንጅ አንተኮ ምን ብዬ ልንገርህ ይገባሀል ❗❗❗

⭕👉 ስማ እንኳን እንዳንተ ያለ ጫጩት ይቅርና ዶሮዎቹም ጩኸው ቀርተዋል ከልክህ አታልፍም።

⭕👉 ሲቀጥል በሌቦች የተዘረፈው ቻናላችን አሁንም ያድጋል አትጠራጠር አይንህ ቀልቶ እዳር ቢወጣ ጦሳችን ያድጋል ያለመልማል
👇👇
🔷https://t.me/abujuhyfa


👉👉🥀🌷 ሶብር🌹🌷

👉ትግስት የዚህ አለም ሀብት የመጭው አለም ስኬት ናት። አላህ ለታጋሾች ትልቅ ስጦታን ሰጣቸዋ በገነትም አበሰራቸው።
وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ

🌴ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡

🌱''ትግስት ከኢባዳዎች አንዱና ምንዳውም የላቀ ነው። አላህ ትእግስትን ከሶላት ጋር አብሮ በማቆራኘት ጠቅሶታል።

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اسْتَعِينُوا بِالصَّبْرِ وَالصَّلَاةِ ۚ إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ

🍃እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በመታገስና በሶላት ተረዱ፡፡ አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡

الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَالصَّابِرِينَ عَلَىٰ مَا أَصَابَهُمْ وَالْمُقِيمِي الصَّلَاةِ وَمِمَّا رَزَقْنَاهُمْ يُنفِقُونَ

🌷እነዚያን አላህ በተወሳ ጊዜ ልቦቻቸው የሚጨነቁትን፣ በደረሰባቸውም (መከራ) ላይ ታጋሾችን፣ ሶላትንም አስተካክለው ሰጋጆችን፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ የሚለግሱትን (አብስር)፡፡

🍬''ሳትፈተንና መከራን ሳትቀምስ ጀነትን የምታገኝ መሰለህን? አስታውስ! ጀነት ለነዚያ መከራና ችግር ባጋጠማቸው ጊዜ እንዲህ ለሚሉት ናት፦

الَّذِينَ إِذَا أَصَابَتْهُم مُّصِيبَةٌ قَالُوا إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ

🌴እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ፤ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች» ነን የሚሉትን (አብስር)፡፡

'🎋'ብልህ ሰው ከችግርና መከራ ትምህርት ይወስዳል፣ ነገሮች ቢከብዱም ጌታውን  ያመሰግናል።

ታላቁ የትዕግስት መምህር ነብያችን ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ከፍ ባለ ድምፅ እዲህ ነበር ያሉት፦ "አዋጅ! የአላህ ሸቀጥ እጅግ ውድ ናት፣ የአላህ ሸቀጥ እርሷ ጀነት ናት። "

🪴*እናም ችግርና መከራ ቢደራረብብህ አትዘን ተስፋ አትቁረጥም.... አላህ ምን እዳዘጋጀልህ አታውቅምና ታጋሽና አመስጋኝም ሁን

وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰ

🌿ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል፡፡ ትደሰታለህም፡፡

'' አላህ ከታጋሾች ጋር መሆኑን አትርሳ።

إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ

አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡

አላህ ከታጋሾች ያድርገን

አሚንንንንንን

https://t.me/+Bcwn6tbrUn45ZmNk

https://t.me/kewollotita
https://t.me/kewollotita


👉ከእደለቢሰኝነት ምልክቶች መካከል የነፍስን “የራስን” ወንጀል ዘንግቶ በሰዎች ወንጀል ቢዚ መሆን ነው።
ኢብኑል ቀይዪም - ረሒመሁላህ
[ሚፍታሁ ዳሩ ሰዓዳ፡ 1/297]


https://t.me/+Bcwn6tbrUn45ZmNk


إبن سعيد الحبشي♏️ሙሀመድ ሰዒድ dan repost
🌷ሂጃብ ላለመልበስ የተለያዩ ምክኑቶች ከሚያቀርቡ ሴቶች ጋር የተደረገ ውይይት

➡️እርሷ:- እኔ ሂጃብ ባለብስም አሏህን እወዳለሁ ስለዚህ አላህን መውደዴ በቂየ ነው።

➧መልስ:-
"قُلْ إِن كُنتُمْ تُحِبُّونَ ٱللَّهَ فَٱتَّبِعُونِى يُحْبِبْكُمُ ٱللَّهُ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ذُنُوبَكُمْۗ وَٱللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ"

➧ "በላቸው አላህን የምትወዱ እንደሆናችሁ ተከተሉኝ አላህ ይወዳችኋልና ኀጢኣቶቻችሁን ይምርላችኋልና።
አላህም መሓሪ አዛኝ ነው።" 【ዒምራን 31】

➻አላህንማ ብትክክል የምትዎጅ ከሆነ መልእክተኛውን ባግባቡ ትከተይ ነበር

➧እርሷ:- በሙቀትና በፀሃይ ሰአት ሂጃብ ስለሚያስቸግረኝ መልበስ አልፈልግም

➧መልስ:-
"ِّۗ قُلْ نَارُ جَهَنَّمَ أَشَدُّ حَرًّاۚ لَّوْ كَانُوا يَفْقَهُون" 
"የጀሃነም እሳት ተኳሳነቱ የበረታ ነው በላቸው የሚያውቁ ቢኾኑ" 【አት–ተውባህ 81】

➻በመገላለጥሽ ምክኒያት ነገ በአኼራ በእሳት ከመቀጣት ዛሬ በአዱኒያ ያለውን ሙቀት ተቋቁመሽ ጀነት መገባት አይሻልሽምን?


እርሷ:- አሁን ገና ልጅ ነኝ ትልቅ ስሆን ሂጃብ እለብሳለሁ


መልስ:- ሞት ልጅና ትልቅን አይመርጥም ትልቅም ትንሽም ይሞታል
ትልቅ ሳትሆኒ ብትሞችስ?


እርሷ:- እባክህ የኛ ማሃበረሰብ ሴቶች ሁሉም ተገላልጠው ነው የሚሄዱት እኔ ብቻየን ሂጃብ ስለብስ ይደብረኛል

መልስ:-
ወላሂ አሁን ያልሽው በጣም የከፋ የጀሃነም ሰዎች ንግግር ነው። እነርሱ በርግጥ እንዲህ ይላሉ


"بَلْ قَالُوٓا إِنَّا وَجَدْنَآ ءَابَآءَنَا عَلَىٰٓ أُمَّةٍ وَإِنَّا عَلَىٰٓ ءَاثَٰرِهِم مُّهْتَدُونَ"
➡️"ከቶውንም እኛ አባቶቻችንን በሃይማኖት ላይ አገኘናቸው እኛም በፈለጎቻቸው ተመሪዎች ነን አሉ።" 【አዝ–ዙኽሩፍ 22】

🌺አርአያሽን የሰፈርሽን ሴቶች ሳይሆን እነዚያን ብርቄየ ሱሃቦች አድርጌ!


እርሷ:-  በቃ ካገባሁ በሗላ እሸፈናለሁ

➡️መልስ:- ነቢዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ "አንድ ባሪያ በሚሰራት ወንጀል ሪዝቅን ይከለከላል" 【አህመድ ዘግበውታል】

➡️
ጥሩ ባል ከአላህ የሆነ ሪዝቅ ነው በወንጀልሽ ምክኒያት እንዳይከለክልሽ ተጠንቀቂ

ግን እመትሸፈኒው ለአላህ ነው ወይንስ ለባል? በዚህ አባባልሽ መሰረት ካገባሽ በሗላ ባልሽ መሸፈንሽን ባይፈልግ እርሱን ላለማጣት ስትይ አትሸፈኒም ማለት ነው?
ስለዚህ አንች ጌታሽን አምላኪ ሳትሆኒ ባል አምላኪ ነሽ ማለት ነው!

እርሷ:- እባክህ ዋናው የልብ ንፅህናነው ልቤ ንፁህ ከሆነ ከመሸፈኑ ምን አለኝ

➡️መልስ:- ወስጥሽማ በተስተካከለ አካልሽም ይስተካከል ነበር ነቢዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ:- "ንቁ በሰውነት ውስጥ ቁራጭ ስጋ አለች እርሷ ከተስተካከለች አካል ሁሉ ይስተካከላል እርሷ ከተበላሸች አካል ሁሉ ይበላሻል ንቁ እርሷ ቀልብ ነች"
በነቢዩ ምስክርነት የውጫውይ ገፅታሽ እንዲህ መበላሽቱ የውስጥሽን መበላሸት ይጠቁማል
!

➻➡️
ደግሞም ውስጥሽ ቢስተካከል ኑሮ እንዲህ ባልተገላለጥሽ ነበር እንዲህ የተገላለጥሽው ውስጥሽ ስለተበላሸ ነው

https://t.me/Ye_setoch_Jemea
https://t.me/Ye_setoch_Jemea


ይደመጥ

ይደመጥ

ይደመጥ

በውዱ ወንድማችን አቡ ኢህሣን አላህ ይጠብቀው


የቀለጠው መንደር ይለናል


በደንብ ደጋግመህ አዳምጣትማ ሀቢቢ

https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/6176

https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/6176


https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/6176

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.