መሬት የኛ ናት ወይስ እኛ የመሬት ነን❓
⭕️👉መሬት የማን እንደሆነች ለማወቅ ከፈለክ የቀብር ቦታዎችን ሄደህ ተመልከት!
ያኔ እኛ የመሬት እንጂ መሬት
የኛ እንዳልሆነች ግልጽ ይሆንልሀል!
ቀናችን ሲደርስ በእቅፏ አስገብታ
ከአፈሯ ጋር ትቀላቅለናለች!
⭕️👉አሁን ባለንበት ተጨባጭ ብሄርን ከብሄር ዘመድን ከዘመዱ ወንድምን ከወንድሙ አባትን ከልጁ እሚያገዳደድለው ዋነኛ ምክነያት መሬት ነው።
⭕️👉እኔምለው ተፋቅርን ተዋደን ብንኖርኮ ትበቃን ነበር መሬትም የኛ ትሆን ነበር መሞታቺን ግን መሬትን የኛ የማድረግ ስራ ሳይሆን እኛን የመሬት የማድረግ ስራ ነው።
ስለዚህ ለምን ብለን እንገዳደላለን መሬት ለኛ ወይስ እኛ ለመሬት❓
https://t.me/Abu_Mahir_Al_Aseriy href='' rel='nofollow'>