أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ "" dan repost
⭕️ልዩ የውይይት ጥሪ📢📢📣📣📣
( ادْعُ إِلَىٰ سَبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ ۖ وَجَادِلْهُم بِالَّتِي هِيَ أَحْسَنُ ۚ إِنَّ رَبَّكَ هُوَ أَعْلَمُ بِمَن ضَلَّ عَن سَبِيلِهِ ۖ وَهُوَ أَعْلَمُ بِالْمُهْتَدِينَ )
النحل (125)
👉አላህ በተከበረ ቁርአኑ እንድ ይላል:—
""""ወአ አላህ መንገድ ሰወችን በ ጥበብ(ሀቅን በመናገር) እና በመልካም ግሳፄ ጥራቸው፣ በመልካምም ተከራከራቸው፣ፈጣሪህ ከቀጥተኛው መንገድ የጠመሙ ሰወችን ያውቃቸዋል፣እንደዚሁም ቀጥተኛውን ነገር የተመሩትንም ያውቃል""""
⚠️ማሳሰቢያ:—ለውይይት የሚመጣ አካል መረጆ አቅርቦ የሚሰጠውን መረጃ አጣጥሞ ቁርአንና ሀድስ የሚደግፈውን ሀሳብ ለመቀበል ነይቶ አላህን ፈርቶ ይቅረብ‼️
⭕️ውይይቱ የሚሆነው
ኡዙር ቢልጀህል በተመለከተ ሁለቱ አቋም ያላቸው አካላቶች ነው
1⃣አንድ አካል ሳያውቅ ትልቁን ሽርክ ማለትም ለቀብር እየሰገደ፣ለቀብር ስለት እየተሳለ ፣ለቀብር እያረደ፤የሞቱ ሰዎችን ድረሱልኝ እያለና የመሳሰሉ ሽርኮችን እየሰራ ፦
🔥ልክ ሽርክ እንደማይሰራው ሙስሊም ሙስሊም አይባልም ፤ ሙሽሪክ የሚል ስያሜ ይሰጠዋል ።የማስሊም መኗኗርም አንኗኗረውም ማለትም ( ያረደው አይበላም፣ኢማም ቢሆን ከኋላው አንሰግድም፣ቢሞት ከሙስሊሞች መቃብር አይቀበርም ፣አላህ ይማረው አይባልም፣ ሶደቃ አይሰጥለትም ወ.ዘ.ተ ) አይደረግለትም ልክ እንደሙሽሪኮች ነው በሚሉ አካላቶች(እኛ) እና ....
2⃣አንድ አካል ሳያውቅ ትልቁን ሽርክ ማለትም ለቀብር ቢሰግድ፣ስለት ቢሳል ፣እርድ ቢያርድ፤የሞቱ ሰዎችን ድረሱልኝ ቢል የመሳሰሉ ሽርኮችን ቢሰራም ፦
🔥ልክ ሽርክ እንደማይሰራው ሙስሊም፤ ሙስሊም የሚል ስያሜ ይሰጠዋል ።የሙስሊም መኗኗርም እንኗኗረዋለን ማለትም ( ያረደው ይበላል፣ኢማም ቢሆን ከኋላው እንሰግዳለን፣ቢሞት ከሙስሊሞች መቃብር ይቀበራል ፣አላህ ይማረው ይባልለታል፣ ሶደቃ ይሰጥለታል ወ.ዘ.ተ ) ይደረግለታል በሚሉ አካሎችና
👉 ማሳሰቢያ ፦ የአኼራውን በተመለከት ልዩነት የለም ማለትም ጃሂል ከሆነ ኡዙር ይሰጠዋል ይላሉ። በ አኼራ ጉዳይ የተለየ አቋም ያለው ካለ ቀድሞ ያሳውቀን
⭕️ለውይይቱ የተጋበዙ አካላቶች
—ጀማል ያሲን
—አቡ ቀታዳ አብደላህ ሙዘሚል
—አብራር እና አምሳያወቻቸው
⛔️ከ ጀምኢዮች
—ኢብኑ ሙነወር
—ሳዳት ከማል
—ከድር ከሚሴ
⭕️ለውይይቱ ዝግጁ የሆነ በ ተራ ቁጥር2⃣ የተቀመጠውን ሀሳብ ያለው በ እዚህ ቦት ስልክና ስሙን ይፃፍልን...❗️❗️❗️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Abu_Ketada_Esmael_Bot
👇👇በዚች ኦን ላይን 👇👇👇
https://t.me/Mewweyaya_11