~እንግዳ የሚበዛበት ቤት አላህ የሚወደው ቤት ነው ይላሉ።ለትንሽ ትልቁ ልድሃ ሀብታም ሚከፈትን ቤት የሰዉም ሆነ የመላኢካ ዱዓ አይለየዉም። የአላህ ችሮታም አይጎድልበትም።እንግዳ እቤት ሲገባ በረከትና የአላህ እዝነት አብሮት ይገባል።እንግዳው ብዙ ችሮታዎችን ይዞ ይመጣል፣ ወንጀልም አጥቦ ይሄዳል።«በአላህ እና በመጨረሻው ቀን ያመነ እንግዳዉን ያክብር።» ብለዋል የአላህ መልዕክተኛ ﷺ
https://t.me/+QekURjBbezxiOWM8
https://t.me/+QekURjBbezxiOWM8