ሥለ ጥሩ ሚስት ሚስት ማለት
🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
🎀የባሏን ባህሪ ቀድማ ምትረዳ
🌷የምትጣፍጠው ከጥንቅሽ አገዳ
🌹ሲያዛት እሸ ምትል ቁማም አጎብድዳ
🌺የልብ የምታደርስ በፍቅር ተራምዳ
💎ቁጣ የማያውቃት የሆነች በርዳዳ
🌷በሳቅ የምረታ መክራ ምታስረዳ
🌹ውብ ልጆችን አፍሪ ከመጥፎው አግዳ
🌷ራሷን ያራቀች ከብልግና ጓዳ
🌺በድን የታነፀች በዚክር በኢባዳ
🌷ይሄን ያሟላች ሴት ትገኛለች ታዳ?
🌹ለዚች የሚመጥን ወንድም የለም ወዳ!
🎀ልበ ክፍት ሁኖ የማሽላ አገዳ
🌹🌹🌹 https://t.me/Yeslifya_Enstochl_group
🎀🎀🎀🎀
🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
🎀የባሏን ባህሪ ቀድማ ምትረዳ
🌷የምትጣፍጠው ከጥንቅሽ አገዳ
🌹ሲያዛት እሸ ምትል ቁማም አጎብድዳ
🌺የልብ የምታደርስ በፍቅር ተራምዳ
💎ቁጣ የማያውቃት የሆነች በርዳዳ
🌷በሳቅ የምረታ መክራ ምታስረዳ
🌹ውብ ልጆችን አፍሪ ከመጥፎው አግዳ
🌷ራሷን ያራቀች ከብልግና ጓዳ
🌺በድን የታነፀች በዚክር በኢባዳ
🌷ይሄን ያሟላች ሴት ትገኛለች ታዳ?
🌹ለዚች የሚመጥን ወንድም የለም ወዳ!
🎀ልበ ክፍት ሁኖ የማሽላ አገዳ
🌹🌹🌹 https://t.me/Yeslifya_Enstochl_group
🎀🎀🎀🎀