አንቺ ኒቃብ ለብሰሽ ጀለብያ የለበሰውን ወንድ ለወሳኝ ጉዳዩ ወይም ጉዳይሽ ሲደውል ስልክ አላናገርም አጅነብይ ነው ብለሽ ሷሊህ ሆንሽና ከባለ ሱሪው ባለ ሱቅ የምትቀልጂው የበዛ ቀልድ ለምን ትረሺዋለሽ?
ከዚህች አይነት ሴት አሏህ ይጠብቀን።
አጅነብይ ነው ካልሽ ኒቃብም ቢለብስ አጅነብይ ነው አብዝተሽ አስመስለሽ ገደል እንዳትገቢ። በማስመሰልም ድምበር ማለፍ ያዋርዳል።
(ባለ ሱሪው ባለ ሱቅ ምርር ብሎት ከነገረኝ ተነስቼ የፃፍኩት።)
https://t.me/+Bcwn6tbrUn45ZmNk
ከዚህች አይነት ሴት አሏህ ይጠብቀን።
አጅነብይ ነው ካልሽ ኒቃብም ቢለብስ አጅነብይ ነው አብዝተሽ አስመስለሽ ገደል እንዳትገቢ። በማስመሰልም ድምበር ማለፍ ያዋርዳል።
(ባለ ሱሪው ባለ ሱቅ ምርር ብሎት ከነገረኝ ተነስቼ የፃፍኩት።)
https://t.me/+Bcwn6tbrUn45ZmNk