የላኢላሃ ኢል'ለሏህ እውነታ.pdf
📖 የላኢላሃ ኢልለሏህ እውነታ
አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ውድ አንባቢያን! በተውሂድ እና በሱና ኢስቲቃማቸው የሚታወቁት ዶ/ፈውዛን ብን ዓብዲላህ አልፈውዛን - ሃፊዘሁሏህ - አጫጭር ሙሐዶራዎችን በየጊዜው በማድረግ ህብረተሰቡ ተውሂድን እና ሱናን እንዲገነዘብ በማድረግ ይታወቃሉ፡፡
አሁንም “ሀቂቀቱ ላኢላሃ ኢልለሏህ” (የላኢላሃ ኢልለሏህ እውነታ) በሚል ርዕስ እጥር ምጥን ያለች ሪሳላ (መልእክት) አዘጋጅተዋል፡፡
ሙስሊሙ ህብረተሰብ በዚህች መሰረታዊ በሆነችው የተውሒድ ቃል ላይ ያለው ግንዛቤ ደካማ በመሆኑ የተለያዩ ባእድ አምልኮቶችን ሲፈጽም ይስተዋላል፡፡
ይህችን ቃል ጠንቅቆ አንድ ሙስሊም ካላወቀ - አላህ ይጠብቀንና - ዱንያና አኼራው ሙሉ በሙሉ ይከስራል፤ ይህን ግንዛቤ ውስጥ በመክተት እንደተለመደው ህብረተሰብን ለመጥቀም ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ - ሃፊዘሁሏህ - አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸውና የዓረብኛውን ቃል ቀለል ባለ አማርኛ ተርጉመውት በ “ፒዴኤፍ” ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡
በዚህች ሪሳላ ውስጥ:–
➲የ“ላኢላሃ ኢልለሏህ” ደረጃና ትሩፋት፤
➲የ“ላኢላሃ ኢልለሏህ” ሰዋሰው ህግ፤
➲የ“ላኢላሃ ኢልለሏህ” ማእዘኖች፤
➲የ“ላኢላሃ ኢልለሏህ” መስፈርቶች፤
➲የ“ላኢላሃ ኢልለሏህ” ትርጉም፤
➲“ላኢላሃ ኢልለሏህ” ሰዎችን የምትጠቅመው መቸ ነው? የማትጠቅመውስ? እና የመሳሰሉ አንኳር አንኳር የሆኑ ነጥቦች ተዳሰውበታል፡፡
ስለዚህ በጥሞና እናንብበው ፤ ተውሂድን ጠንቅቀው ያልተረዱ ለሆኑ ወገኖቻችን እንዲያነቡት በማድረግ እና “ፒዲኤፉን” በማሰራጨት የበኩላችንን ጥረት እናድርግ፡፡
ሁላችንም ፍጻሜያችንን በተውሂድና በሱና እንዲያደርግልን አላህን እንማጸናለን፡፡
መልካም ንባብ
https://t.me/AbuImranAselefy/3477