አቡ ኢያድ (abu eyad) channel


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


መንሀጀ ሠለፍ ለማስፍፍት የሠለፍያ ዳኢዎች የሚለቋቸው ዳአዋዎችና በአካባቢያችን ያሉ እንቅስቃዎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው
አላህ ሀቅን በሀቅነቱ ያሳየን የምንከተለውም ያርገን
ባጢልን በባጢልነቱ ያሳየን የምንርቀውም ያርገን
ለአስተያየትዎ t.me/akriram
ወይም
@akiramBot

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


አሰላሙ ዓለይኩም ወሯህመቱሏሁ ወበረካትሁ

ይድረስ
✔️ለቻናልና ግሩፕ ባለቤቶች
✔️ለሱና እህት ወንድሞቻችን


እንደምታውቁት የሸዋሮቢት ሰለፍዮች በ4 ሚሊየን ሸዋሮቢት መሀል ከተማ ላይ የመስጅድ ቦታ መግዛታቸውን ተከትሎ ይህንኑ ብር ለማሟላት በተደረገው ጥረት 650,000 ተበድረን የመስጅዱን ክፍያ ማጠናቀቅ ችለናል።


ይሁን እንጂ በብድር ያመጣነው ብር 650,000(ስድስት መቶ ሀምሳ ሺ) ላበደሩን ጀግኖቻችን በሰአቱ መመለ
ስ ስላለብን የተለያዩ የንያ ፕሮግራሞችን በማድረግ ወደ 450,000 ለማስነየት ተችሏል

አልሀምዱሊላህ

ሆነም አሁን የቀረችን 200,000(ሁለት መቶ ሺ) ስትሆን ይህንኑ የገንዘብ መጠን በዛሬው እለት ከምሽቱ 3፡00 በቴሌግራምና ዋትስአፕ በሚደረገው የንያ ፕሮግራማችን ላይ ማጠናቀቅ እንዲቻል ከታች ባሉት ሊንኮች በመቀላቀል የምትችሉትን ያክል አሻራችሁን በማኖር የዛሬው ፕሮግራማችን የመጨረሻ እንዲሆንልን እንድታግዙን እንጠይቃለን።


👌ሼር በማድረግ አድ በማድረግና በማነሳሳት ከእዳ ነፃ የሆነችን መስጅድ ለሸዋሮቢት ሰለፍዮች እናስረክባቸው።


የንያ ሊንኮቻችን
✔️✔️✔️✔️✔️✔️
ዋትስ አፕ ግሩፓችን
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https:/
/chat.whatsapp.com/DEImR2g64OT2yBTQNtUsFy

ቴሌግራም ግሩፓችን
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Yeshewarobitselefiyochgroup

የንያ ቦታችን በውስጥ ለመነየት
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
@Abusarrah65bot


ዛሬ ምሽት 3:00 እንገናኝ


🔴ኢሊያስና ተምዪዕ 1

نصحح ولا نجرح
የሚሉት አፍራሽ መርሆ

#ስልታዊ የማቅለጥ ዘዴ

በሚዲያቸዉ የለቀቁት ቪዲዮ⤵️
https://t.me/Abuhemewiya/1200

ክፍል 2 ይቀጥላል
https://t.me/Abuhemewiya


🔴ኢሊያስና ተምዪዕ 1

نصحح ولا نجرح
የሚሉት አፍራሽ መርሆ

#ስልታዊ የማቅለጥ ዘዴ

በሚዲያቸዉ የለቀቁት ቪዲዮ⤵️
https://t.me/Abuhemewiya/1200

ክፍል 2 ይቀጥላል
https://t.me/Abuhemewiya




🔝🔝🔝 ➵ ከአህባሾች ቻናል ላይ የተገኘች አስገራሚ ተዉበት አላህ ወደ ሀቁ መንገድ ይምራችሁ።

➲ትልቅ ለዉጥ ነዉ ትላንት የዱዓ መሳሪያ ነው እያሉ ልባችንን ሲነኩት ነበር አልሀምዱሊላህ ዛሬ እንዲህ ብለዋል ነገ ደግሞ ኢንሻ አላህ የዓቂዳውን ተውበት እንጠብቃለን።

http://t.me/abueyadaselefy
http://t.me/abueyadaselefy
http://t.me/abueyadaselefy


የላኢላሃ ኢል'ለሏህ እውነታ.pdf
1.7Mb
📖 የላኢላሃ ኢልለሏህ እውነታ

አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ

ውድ አንባቢያን! በተውሂድ እና በሱና ኢስቲቃማቸው የሚታወቁት ዶ/ፈውዛን ብን ዓብዲላህ አልፈውዛን - ሃፊዘሁሏህ - አጫጭር ሙሐዶራዎችን በየጊዜው በማድረግ ህብረተሰቡ ተውሂድን እና ሱናን እንዲገነዘብ በማድረግ ይታወቃሉ፡፡

አሁንም “ሀቂቀቱ ላኢላሃ ኢልለሏህ” (የላኢላሃ ኢልለሏህ እውነታ) በሚል ርዕስ እጥር ምጥን ያለች ሪሳላ (መልእክት) አዘጋጅተዋል፡፡

ሙስሊሙ ህብረተሰብ በዚህች መሰረታዊ በሆነችው የተውሒድ ቃል ላይ ያለው ግንዛቤ ደካማ በመሆኑ የተለያዩ ባእድ አምልኮቶችን ሲፈጽም ይስተዋላል፡፡

ይህችን ቃል ጠንቅቆ አንድ ሙስሊም ካላወቀ - አላህ ይጠብቀንና - ዱንያና አኼራው ሙሉ በሙሉ ይከስራል፤ ይህን ግንዛቤ ውስጥ በመክተት እንደተለመደው ህብረተሰብን ለመጥቀም ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ - ሃፊዘሁሏህ - አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸውና የዓረብኛውን ቃል ቀለል ባለ አማርኛ ተርጉመውት በ “ፒዴኤፍ” ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡

በዚህች ሪሳላ ውስጥ:–

➲የ“ላኢላሃ ኢልለሏህ” ደረጃና ትሩፋት፤
➲የ“ላኢላሃ ኢልለሏህ” ሰዋሰው ህግ፤
➲የ“ላኢላሃ ኢልለሏህ” ማእዘኖች፤
➲የ“ላኢላሃ ኢልለሏህ” መስፈርቶች፤
የ“ላኢላሃ ኢልለሏህ” ትርጉም፤
“ላኢላሃ ኢልለሏህ” ሰዎችን የምትጠቅመው መቸ ነው? የማትጠቅመውስ? እና የመሳሰሉ አንኳር አንኳር የሆኑ ነጥቦች ተዳሰውበታል፡፡

ስለዚህ በጥሞና እናንብበው ፤ ተውሂድን ጠንቅቀው ያልተረዱ ለሆኑ ወገኖቻችን እንዲያነቡት በማድረግ እና “ፒዲኤፉን” በማሰራጨት የበኩላችንን ጥረት እናድርግ፡፡

ሁላችንም ፍጻሜያችንን በተውሂድና በሱና እንዲያደርግልን አላህን እንማጸናለን፡፡
መልካም ንባብ

https://t.me/AbuImranAselefy/3477

https://t.me/AbuImranAselefy/3477


ሐቅ አገፋፍ ላይ መመሳሰል

" እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።"
(የዮሐንስ ወንጌል 17:3)

➤" እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንክ አንተን" አስተውሉ ➥አምላክ እሱ ብቻ መሆኑንና አንድ ብቻ መሆኑ ተገደበ ማነው ይሄን ያለው እየሱስ ክርስቶስ
➫"የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ህይወት ነች" የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ይህችየዘላለም ሕይወት ናት ➻ ከዚህ ምን እንረዳለን ኢየሱስ የተላከ መሆኑንና የላከዉም ሌላ አካል እንዳለ የላከዉም የጥቅሱ መጀመሪያ ላይ እንዳየነው እውነተኛ አምላክ እንደሆነ ይህንን ያመነ የዘላለም ህይወት እነዳለው ይናገራል ይሄ ማለት (የፈጣሪ አንድነትና የኢሱስን መልክተኛነት በግልፅ መመስከር ነው) ነገር ግን አንተ መፅሀፉ ይሄን ይላል ስትል እነሱ ምን ይላሉ
⏩እንደመናፍቆቹ ልትሆን ነው እንዴ
⏩መፅሀፍ ቅዱስ ዝም ብሎ ይተረጎም መሠለህ ገና አልገባህም።
⏯ሌሎችም ብዙ ዘለፋዎች ይደርሱብሀል።

ወደኛወቹ ስንመጣ ደግሞ

۞ وَاعْبُدُوا اللَّهَ وَلَا تُشْرِكُوا بِهِ شَيْئًا ۖ وَبِالْوَالِدَيْنِ إِحْسَانًا وَبِذِي الْقُرْبَىٰ وَالْيَتَامَىٰ وَالْمَسَاكِينِ وَالْجَارِ ذِي الْقُرْبَىٰ وَالْجَارِ الْجُنُبِ وَالصَّاحِبِ بِالْجَنبِ وَابْنِ السَّبِيلِ وَمَا مَلَكَتْ أَيْمَانُكُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ لَا يُحِبُّ مَن كَانَ مُخْتَالًا فَخُورًا

[ ሱረቱ አል-ኒሳእ - 36 ]
አላህንም ተገዙ፡፡ በእርሱም ምንንም አታጋሩ፡፡ በወላጆችና በቅርብ ዝምድና ባለቤትም፣ በየቲሞችም፣ በምስኪኖችም፣ በቅርብ ጎረቤትም፣ በሩቅ ጎረቤትም፣ በጎን ባልደረባም፣ በመንገደኛም፣ እጆቻችሁም ንብረት ባደረጓቸው (ባሮች)፣ መልካምን (ሥሩ)፤ አላህ ኩራተኛ ጉረኛ የኾነን ሰው አይወድም፡፡

⏹አላህ እኮ እንዲህ ይላል ስትል ምን ትባላለህ
➤አንተ የነብዩ ጠላት
➤የወልዮች ጠላት ወልዮች አይጠቅሙም ልትል ነው
➥ወሀብያ ሌሎችም መሰል ትችቶች ይደርሱብሀል
@ ከላይ ያለው የማነው ቃል ታዲያ ለምን እኛን ይሰድቡናል የለናገረው ሌላ ልብ ካላቸው ለተናገረው መልስ ይስጡት እኛ እሱ ያለውን ነው ያልንው ።

http://t.me/abueyadaselefy
http://t.me/abueyadaselefy
http://t.me/abueyadaselefy




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ dan repost
አልሐምዱሊላህ ሸይኻችን ሸይኽ ሐሰን ገላው ሃፊዞሁሏህ ከእስር ተለቀዋል

#የኢትዮጵያ_አህለሱና_ኢስላማዊ_ማህበር_ባ_ዳር


ሀላል ማስታወቂያና መረጃ dan repost
#ሀቢቢ #እያስተዋልክ #ተራመድ!!

ማንም እየመጣ የሚያራግፍብህ ወደብ አትሁን !!

የባጢል አንጃዎች ባጢላቸውን ለማሳመር የማይጠቀሙት የኮስሞቲክስ አይነት የለም "ሀቅ መጣ ባጢል ተወገደ እነሆ ባጢል ተወጋጅ ነውና "

የአህባሽን የሱፍያን የኢኽዋንን እሾሀማ አጥር በጣጥሰህ ሙመይአ ላይ ስትደርስ ምነው አንዳለጠህ የተብለጨለጨ ሁሉ ወርቅ አይደለምና እባክህ ቆም ብለህ አስብ !!

የባጢል አንጃዎች የኔ መንገድ ባጢል ነው እንዲሉህ የምትጠብቅ ከሆነ በጣም ሞኝ ሰው ነህ!!

ለጊዜው ጉንጭ ያለፋል እንጂ ገለባው ከፍሬው መለየቱ አይቀርም ኢንሻአሏህ

https://t.me/AbuSarahh
https://t.me/AbuSarahh
href='' rel='nofollow'>


Sheik Abuzar Hassen Abu tolha dan repost
ስለ ፆም 7⃣0⃣ ጠቃሚ ነጥቦች.pdf
481.5Kb
ስለ ፆም 70 ጠቃሚ ነጥቦች

ትርጉም፦ ሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ ሀፊዘሁሏህ


➽ አንብቡት ትጠቀሙበታላችሁ!!!


https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5213

https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5213


— ማስተካከያ
በዚህ ሸዋሮቢት በተደረገ ሙሓደራ የአሕባሽ መሪዎች ተውበት አድርገው ካልተመለሱ አላህ አቡ ጀህልን ፣ ኢክሪማንና አቡ ለሀብን እንዳጠፋው እናንተን ማጥፋት አያቅተውም ብዬ እንደነበር መልሼ ስሰማው ተረድቻለሁ
በመሆኑም ኢክሪማ – ረዲየላሁ ዐንሁ – የአላህ እዝነት ደርሶለት የፈትሕ መካ ጊዜ ሰልሞ የሶሐብይነት ማእረግ አግኝቷል ። አስተግፊሩሏሀ ወአቱቡ ኢሌይሂ , በዚህ ኦዶዮ ላይ አውጥቸዋለሁ ።
የተከበራችሁ በቦታው ሪከርድ ያደረጋችሁ ወንድምና እህቶች እሱን አጥፍታችሁ በዚህ እንድትቀይሩት በአላህ ስም እጠይቃችኋለሁ ።
https://t.me/bahruteka


አይደለም ትላለህ ይህን መንሸራተት?

ግጥም፦በአቡ
ሳራህ

https://t.me/AbuSarahh
https://t.me/AbuSarahh


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


አሰላሙ አለይኩም ወሯህመቱሏሂ ወበረካትሁ

ይህ ከላይ የምትመለከቱት የሸዋሮቢት ሰለፍዮች ፉርቋን መስጅድ የውዱእ ማድረጊያ ቦታ ነው።

ይህችን የውዱእ ማድረጊያ ቦታ እጥር ምጥን ባለች መልኩ ለመስራት 15,000(አስራ አምስት ሺ) የኢትዮጲያ ብር እንደሚያስፈልግ ከባለሙያዎቹ ያገኘነው መረጃ ያስረዳል።

ይህችን የውዱእ ማድረጊያ ቦታ ለመስራት አቅም ያለውና የሶደቀተል ጃሪያ ተጠቃሚ መሆን የሚፈልግ በራችን ክፍት ነው።


በውስጥ ያናግሩን ምላሻችን ፈጣን ነው
👇👇👇👇👇

@kunalabesira


#አድስ_ሙሐደራ
✅✅✅✅✅

➡️ ርዕስ፦ ⬇️
↪️ ከሱንናህ ምን ያስወጣል?

ከተዳሰሱ ነጥቦች፦
የዛሬዎቹ ሙመይዓዎች በሰለፎች ጥንካሪ ሲመዘኑ

➼ አንድ ሰው ከሱነህ ወጣ የሚባለው መች ነው⁉️

➽ ለሙብተዲዕ ጠበቃ ሆኖ የሚከላከል

🎙للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ»
🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ ሀፊዘሁሏህ


🕌 بالمدرسة الإصلاح في مدينة أديس أبابا [إثيوبيا]؛
🕌 በአድስ አበባ ከተማ በአል-ኢስላህ መድረሳ የተደረገ ሙሐ
ደራ

🗓 تاريخ، ٢٠ - رجب - ١٤٤٣هـ
🗓 ዕለተ-እሁድ የካቲት 13 2014 E.C

ተጨማሪ ለመከታተል ⬇️⬇️⬇️
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha


አሰላሙ አለይኩም ወሯህመቱሏሂ ወበረካትሁ

ይድረስ ለሸዋሮቢት ፉርቋን መስጅድ ቋሚ አባሎቻችንና ለአዲስ ተመዝጋቢዎች

የፉርቋን መስጅድ ያለባትን የመስጅድ ቦታ ችግር ለመቅረፍ በቋሚነት ተመዝግባችሁ ገቢ ያላደረጋችሁና የተመቻቸላችሁ እህት ወንድሞች ንያችሁን በተቻለ አቅም በፍጥነት ለማስገባት ሞክሩ አዲስ መመዝገብ የምንፈልግም በቀጣዩ ፎርም በመጠቀም መመዝገብ የምንችል መሆኑን እንገልፃለን። አሏህ ያግራልን።

የዚህን እንቅስቃሴ ዋና አላማ ለማወቅ
⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵
https://t.me/yeshewarobitselefyoch/241

ወደ ዋናው ግሩፕ ለመቀላቀል
⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵
https://t.me/Yeshewarobitselefiyochgroup

የመስጅዱን አካውንት ለማግኘት
⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵
https://t.me/yeshewarobitselefyoch/241

በቋሚነት የመመዝገቢያ ፎርሙን ለማግኘት
⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵
https://t.me/yeshewarobitselefyoch/244


"ወሎ"
✍✍✍✍✍✍✍
እስኪ ልጠይቅሽ አንቺ ሚስኪን ሀገር፤
የፍቅር ተምሳሌት የደጋጎች መንደር፤
እንዴት ከርመሽ ይሆን ፍቅርሽ ወዘወዘኝ፤
ጉዳትሽን ስሰማ እንባው እየናጠኝ፤
በሀሳብ ማእበል ሁሌም እቀዝፍና፤
እንቅልፍ ይነሳኛል ናፍቆቱ እየጠና።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ከወሎ ሰማይ ስር ምንድነው ምሰማው፤
እስኪ ልጠይቅሽ እውነት ነው ውሸት ነው?
ክብርሽ ተዋረደ በስግብግብ ጁንታ፤
እሳት ቀረበልሽ የጥይት ጋጋታ፤
ህፃናት አሰሙ ዋይ ዋይ የሚል ጩኸት፤
ረሀብ ሲበረታ አልችል ብሎ አንጀት፤
ያቺ ሚስኪን እህት በሱና አሸብርቃ፤
ተሰትራ ኖራ ከቤት ተደብቃ፤
ዛሬ የግድ ሆነ ልትሄድ ርቃ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
አባቶች ረገፉ በዱር በገደሉ፤
ከስግብግብ ጁንታ ወገኔን ሲያስጥሉ፤
እና ወገኖቼ ምንድነው ዝምታው፤
በእጁ ላጎረሰ ይሄ ነው እውነታው፤
በአርሂቡ ባህል እንግዳ ምትሸኘው፤
ዛሬ ጨልሞባት የለችም ከቀየው፤
በሮች ተዘግተዋል ቤቱም ወና ሆኗል፤
አዝመራው ብቻውን ዘንበል ዘንበል ይላል፤
ወፉ አራዊቱ በፍቅርሽ ተርቧል፤
ጭር ብሎ ሲያየው ስለአንቺ ያስባል።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ያ አሏህ ጀሊሉ አንተው እዘንልን፤
ወንጀላችን ማረን በእዝነት አይንህ እየን፤
መከራውም አልፎ ደስታውን አሳየን፤
በፍቅር ትቦርቅ ከደጇ ትቆየን፤
ህፃናት ይሩጡ ለጥ ባለው ሜዳ፤
አውጥተህ አሳየን ከስደቱ ጓዳ፤
የሱና ወንድሜ ከሀገር ርቋል፤
ጎጆ እንደሌለው ይሄው የትም ወድቋል፤
ከመስጂዱም ሸሸ ከቂርአት ማእድ፤
ምርጫው የግድ ሆነ ከሀገር መሰደድ፤
አንተው እዘንልን አዛኝ ነህ ምንግዜም፤
ወንድሜ ይመለስ ከሀገሩ ይክተም።

〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ምንም ብተነፍስ እርካታ አይሰማኝ፤
የምሰማው ወሬ ረመጥ ሆኖብኝ፤
ከውስጤ ተቀብሮ እያብሰለሰለኝ፤
መከራሽን ከማይ ክብርሽም ሲዋረድ፤
ደስስ ይለኝ ነበረ ከፊት ሆኜ ብነድ፤
ጥይት ቢበሳሳኝ አንገቴም ቢቀላ፤
ደረቴን በሰጠሁ ያንቺ ህይወት ቀጥላ፤
ደስ ይለኝ ነበረ እንደሻማ ብቀልጥ፤
ባንቺ ንፅህና ከማይስ ሲላገጥ፤
በፅኑ ብገረፍ በረሀብ አለንጋ፤
ያቺን የዋህ እናት ከማያት ጠውልጋ፤
አጥንት ከስጋው ተጣብቆ አንድ ላይ፤
እዝነቱን ከጅለው ዞሩ ወደ ሰማይ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
በጣም የገረመኝ ወሎ ምን አጠፋች፤
ከሌማቱ አጥፋ በፍቅር ባጎረሰች፤
ያጎረሰውን እጅ መንከስ ምን ይሉታል፤
አይንን በጨው አሽቶ የሰውን ልጅ መግደል፤
ይሄ የሰው አውሬ ወገን በላሽ ጭራቅ፤
ይጠፋል ከምንጩ አይቀርም ከመድረቅ።
ኢ ን ሻ አ ሏ ህ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
እኔ ግን በአሏህ እርግጠኛ ነኝ፤
በጭብጡ ወድቆ ፍርዱን እንደሚያገኝ፤
ስለዚህ እህቴ ሶብርን ሰንቂ፤
በፅናት ተውበሽ ከአሏህ ስር ውደቂ፤
ምንግዜም አያፍርም በሱ የተመካ፤
ከችግር በኃላ ይኖራል ሲፈካ፤
በመርከቡ እለፊ ፈተናውን ቀዝፈሽ፤
ኢማንሽም ይስበት በችግር ላይ አልፈሽ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ወሎ ለምለሚቷ የውበቷ ሙዳይ፤
ገራገር ደግነት ያስጌጡሽ አማላይ፤
ከመከራ ወጥተሽ ስትቦርቂ ልይሽ፤
በክፉ ያሰበሽ ይሁን አመድ አፋሽ፤
ጨለማው ይወገድ ብርሀን ይፈንጥቅ፤
ጉልበቱ ይብረክረክ ይበልልሽ ድቅቅ፤
የጠላትሽ ጡንቻ ይሁነው ቄጠማ፤
ድል ካንቺጋ ይሁን በፍልሚያው አው
ድማ።

https://t.me/AbuSarahh
https://t.me/AbuSarahh


ግጥሙን በፅሁፍ ለማግኘት
➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuSarahh/840

"ወሎ"
✍✍✍✍✍✍✍
እስኪ ልጠይቅሽ አንቺ ሚስኪን ሀገር፤
የፍቅር ተምሳሌት የደጋጎች መንደር፤
እንዴት ከርመሽ ይሆን ፍቅርሽ ወዘወዘኝ፤
ጉዳትሽን ስሰማ እንባው እየናጠኝ፤
በሀሳብ ማእበል ሁሌም እቀዝፍና፤
እንቅልፍ ይነሳኛል ናፍቆቱ እየጠና።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

240

obunachilar
Kanal statistikasi