አላማችን ባጭሩ🛑🛑
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاتة
በመጀመሪያ አላህ ሁሉም እህት ወንድሞች የተስተካከለ እና ያማረ ህይወት እንዲያኖራቸውና መጨረሻቸው አሳምሮ ጀነተል ፊርዶስ እንዲወፍቃቸው እለምነዋለሁ።
በመቀጠል ሁላችሁም እንድትገነዘቡትና እንድረዱት የቻናሌን አላማ በትንሹ ላሳውቃችሁ።
1 በኢኮኖሚ ምክንያት ከቴክኖሎጂው የራቁ ወንድም እህቶች በነፃ ቴክ ማስተዋወቅ ነው።
ማለትም፦
ቴክኖሎጂ እንዴት እንጠቀም?
ቴክኖሎጂ እንዴት ከዲን ጋር እናስኪድ?
ቴክኖሎጂ ለልጆቻችን በምን መልኩ እናስተምር?
ቴክኖሎጂ እንዴት ገንዘብ እንስራበት?
እና የመሳሰሉ ጥያቄዎች መልስ እንድታገኙበት እጥራለሁ።
2 ሴቶች፦
ሴቶች በተለይም በኒቃብና በሂጃብ ምክንያት ከትምህርታቸው የራቁ ተመርቀውም ስራ ያላገኙ
ስራቸው እኽቲላጥ የበዛበት እና ከነሱ ጋር አብሮ የማይሄድ ስራ የሚሰሩ በአጠቃላይ መፍትሄ ለማበጀት ትልቅ ህልምና ሀሳብ አለኝ።
፡እንዴት ሳይሳቀቁ ይማሩ?
፡እንዴት ለነሱ ሚሆን ትምህርት ያግኙ?
እነዚህና የመሳሰሉ እህቶቻችን ችግሮች ከናንተ ወንድም እህቶች ጋር በመነጋገር መፍትሄ መፈለግ።
[ስፖንሰር በማፈላለግ ከትምህርታቸው የተገለሉ እህቶች programming እዲማሩ አደርጋለሁ ኢንሻአላህ እየሞከርኩም ነው።]
3 ትምህርታቸው ጨርሰው ተመርቀው ስራ ያልተመቻቸላቸው ወንድምና እህቶች ወደስራው አለም እንዲገቡ ቡድን ፈጥረን በተፈጠረላቸው ቡድን በተመረቁበት ስራ ተመድበው እርስበርስ ተመካክሮ መፍትሄ ለማበጀት እንጥራለን።
4 የተለያዩ ውድ ኡስታዞቻችን ወደ ቻናሉ በመጋበዝ ከቴክኖሎጂ ያለን ቅርርብ ምን መሆን እንዳለበት ዳዕዋ ማድረግ።
5 ሀላልና አዋጭ የሆኑ የቴክ ትምህርቶች እና ስራዎች በመጠቆም እድሉን ለወንድም እህቶች ማመቻቸት ።
እና ሌሎችም ………(ሁሉም ሚሳካው በአላህ ፍቃድ ነው)
ሀሳቤ ከተመቻችሁ👍
የምጨምሩልኝ ሀሳብ ካለ በውስጥ ጠቁሙኝ።
በአንድነት ችግሮቻችን እንፈታለን።
በመጨረሻም ታገሱ በዱዓም በርቱ።
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اسْتَعِينُوا بِالصَّبْرِ وَالصَّلَاةِ ۚ إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ
አላህ ከታጋሾች ጋር ነውና ታገሱ።
ለሌሎች ይጠቅማል ካላችሁ ሼር‼️
የቴሌግራም አድራሻ
=
https://t.me/abukiweb