ስለኢኽዋኖች ትክክለኛ እውቀት ያለው ሰው ሙመይዓዎችን በትክክል ያውቃቸዋል።
መጀመሪያም የኢኽዋንን ምንነት በመረጃ ጠንቅቆ ያላወቀ ግን ሙመይዕን አያውቅም ዝም ብሎ ነው ።ስለዚህ ወንድሜ ሆይ ዝም ብለህ በመነሀጂህ ላይ አትቀልድ የአኺራ ጉዳይ ስለሆነ ጠንክር በል ሲሟሙ አብረህ አትሟሟ ።መቸም እኔ ማሙቻለሁና አንተ ጠንክር አይልህም ሙመይዓው አብሮ ያዘቅጥሀልጂ።