አቡ መርየም አዳማ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


هدفنا الذب عن السنة.....................
ትክክለኛው እስላማዊ አስተምህሮ ከቁርአንና ከሐዲስ ከደጋግ ቀደምቶች አረዳድ ከታማኝ ዑለሞች የሚሰራጭበት ቻናል ነው። በተጨማሪም ተውሂድንና ሽርክን እንዲሁም ሱናንና ቢድአን እንዲሁም የቢድአ ሰዎችን ለሰዎች በፁሁፍና በሙሀደራ መልክ ግልፅ ማድረግ
https://telegram.me/abumerymadama

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


👉ሙሉ ፈታዋ (ጥያቄና መልስ)
       ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯

🎙 ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ብን  ያሲን አል'ለተሚይ! አላህ ይጠብቃቸው!
🎙 لفَضِيلَةِ الشَّيخِ
عبد الحميد بن ياسين السني السلفي السلطي اللتمي «حفظه الله ورعاه»

♻️
ከተነሱ ጥያቄዎች መካከል፦
⁉️ DV (የውጭ ትምህርት አድል) መሙላት እንደት ይታያል?
⁉️ ሃዋላ መስራት በሸሪዓ እንደት ይታያል?

⁉️ ሙሳፊር ወይም መንገደኛ የሚሰግደው በምን መልኩ ነው?
  ⏸ ሌሎችም ወጣኝ ጥያቄዎች ተዳሰዋል።

🛖 በጉራጌ ዞን ጉመር ወረዳ አረቅጥ ከተማ ሰለፍያ መስጂድ ላይ የተደረገ ኹጥባ
!

🗓  ጁምዓ ጥር 23/2017

https://t.me/abdulham
https://t.me/abdulham


ምክር
–1 የተፈጠርንበት አላማ ተዉሒድ ስለሆነ ተውሒድን አውቆ መተገበር

ምክር 
– 2 ሱናን መከተል እና አጥብቆ መያዝ
ምክር
– 3
ሴት ከወንድ ጋር መመሳሰሏ ከባድ ወንጀል ነው
ምክር
– 04 አደራሽን ከሞት በፊት ሂጃብን ልበሺ
ምክር
– 05 ከአጅነቢይ ወንድ ጋር መቀላቀል ማስጠንቀቅ
ምክር
– 06 የምላስን መዘዝ መጠንቀቅ

join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen


Bahiru Teka dan repost
ታላቅ የምስራች በአይነቱ ልዩ እና አጓጊ ታላቅ የሙሓደራ ድግስ በአዳማ ከተማ



    እነሆ የፊታችን እሁድ የካቲት 2/2017 በአዳማ ከተማ 03 ቀበሌ በመደረሰቱል ፈትህ ወነስር ልዩ የሙሐደራ እና ደማቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ።

     የእለቱ ተጋባዥ እንግዶች : –

①ታላቁ እና ተወዳጁ ዶ/ር ሸይኽ ሑሰይን ብን ሙሐመድ አስልጢይ (ሀፊዘሁሏህ)

②ተወዳጁ ዳዒ ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን (ሀፊዘሁሏህ)
  
በአሏህ ፍቃድ ሌሎችም ይኖራሉ

     ፕሮግራሙ በአላህ ፈቃድ ከጠዋቱ 2 : 30 የጀመራል ። 

https://t.me/adama_ahlusuna_weljemea


አዲስ ሙሓደራ

ርእስ:- ተውሒድና ጾም

🎙በሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላህ)

🌎በቀቤና ልዩ ወረዳ ቃጥባሬ አሊፍ መስጅድ የቀረበ!

🗓  ጥር 25/2017

https://t.me/abdulham
https://t.me/abdulham


ትናንትና ባስጠነቀቁት ነገር ላይ
ዛሬ የወደቁ ጉዶች

ክፍል 9


⚠️ ሳዳት ይላል ሱናን ከተረዱ በኃላ የሚጀጃሉ ወጠቶች አሉ
ኡስታዞቻችን ይሄን ብላዋል እሺ
ኡስታዞችህ የዛሬ ስምንት አመት የተናገሩትን ያኔ የተቀዋሙትን ገልብጠው እየሰሩ ያሉት ስትለው እኔ እኮ ጃሂል ነኝ ይላሃል

⚠️ዛሬም የተያዘው ይሄ ነው ትላንት ኢኽዋንን ሲቀወሙ የነበሩ ሰዎች ከሱፊያጋ እንዴት ተስማማ ብለው
የነሱ ሲሆን መስለሃ የሚል ስም ይሰጡታል
👌ልብ በል እነሱ ሚሰሩትን ለመስለሃ ነው ይላሉ ለማን መስለሃ?
ለራስህ ፣ለአክሲዮንህ ፣ለድርጅትህ መስለሃ ሊሆን ይችላል ለዲን ግን መስለሃ አይደለም

⚠️ስምንት አመት ሙሉ እንደ በግ ሲነዱህ እንድትነዳ አይደለም
ጃሂል ነህ ማለት ጀናዛነህ ማለት አይደለም ።
ጀናዛ ነው አይደል ምንም ያማያቅ ?

⚠️ኡስታዝህ በፊት
ከቢደዓ ሰዎች መራረቅ ነው ያለብን ሲል
አዎ ትላልህ
ያ ኡስታዝህ ደሞ የዱንያ ጥቅም አታሎት ወይ ጠሞ ሲገለበጥ እኛ እኮ ከኡስታዞቹ አንወጠም ¡
እሄ ነው አረለም ሱፍያ??
ሙሪድነት አለ እንዴ በሰለፊያ?

እንግዲህ ሳዳት ከመሸራተቱ በፊት በሙመዪዓዎች በመርከዝ ኢብን መስኡዶች እንዲህ ያለ አቋም ነበረው ፣ ጭፍን ተከታይነትም በሚደመጠው መልኩ ያወግዘው ነበር። እንግዲህ ሐቅ ለመከተል እራሱን ዝግጁ ያደረገ በነሳዳትና በከድር ከሚሴ አይነቱ መንቃት አይሳነውም!

በእርግጥ ከመሸራተቱ በፊት ሳዳትም እንዳለው ጀናዛ ካልሆነ በስተቀር ጭፍን ተከታዩች ምን ይባላሉ!

🌐ሰለዚህ የነሳዳት ሙሪድ ሆይ እስቲ ልብ ብለህ አጢነው ዛሬ ላይ አቋሙ የቀየረው ማነው!? ትላንት ያወገዘው ነገርን ዛሬ ላይ በመልካም እይታ እየተመለከተ ያለው ማነው!? የልብ መመልከቻችሁ ካልታወረና ለሐቅ ያላችሁ እይታ ካልዞረ!?
✍አቡ ያሲር ኢብን ሙዘይን
https://t.me/YusufAsselafy


[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa] dan repost
የእለተ ጁምዓ ሱንናዎችና ስርኣቶች
—————
መታጠብና መቀባባት
ከሰልማነል ፋሪሲይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “አንድ ሰው በእለተ ጁምዓ ታጥቦ፣ ከመፀዳዳትም የቻለውንም ተፀዳድቶ፣ ከሚቀባባ ነገርም ተቀባብቶ፣ ቤቱ ውስጥ ከሚገኝ ሽቶ ተቀብቶ፣ ከዚያም ከቤቱ ወጥቶ በሁለት ሰዎች መካከል ካልለያየ፣ ከዚያም የተፃፈለትን ከሰገደ፣ ከዚያም ኢማሙ በተናገረ ጊዜ ዝም ካለ፣ በዚያች ጁምዓ እና በቀጣዩዋ ጁምዓ መካከል ያለውን ወንጀል ይቅር ይባላል።” [ቡኻሪ 883 ላይ ዘግበውታል]

ከሌላ ጊዜ የተሻለ ቆንጆ የሆነውን ልብስ መልበስ
ከሙሀመድ ኢብን የህያ ኢብን ሂባን (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “አንዳችሁ ለእለተ ጁምዓ ከሌላ ጊዜ የተሻሉ ሁለት ልብሶችን ብይዝ የተሻለ ነው” [አቡዳውድ 1078 ላይ የተዘገበ ሲሆን አልባኒ ሶሂህ ብለውታል]

በጊዜ ወደ መስጂድ መግባት
ከአቢሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በእለተ ጁምዓ ለጀናባ የሚታጠብ አይነትን ትጥበት የታጠበ፣ ከዚያም (ወደ መስጂድ) የተጓዘ ሰው ልክ ግመል ለሶደቃ እንዳቀረበ ነው፣ በሁለተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ልክ ለሶደቃ ከብት (ላም) እንዳቀረበ ነው፣ በሶስተኛው ጊዜ የተጓዘ ሰው ልክ ቀንዳማ የሆነ ሙክት እንዳቀረበ ነው፣ በአራተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ ዶሮ እንዳቀረበ ነው፣ በአምስተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ እንቁላል እንዳቀረበ ነው፣ ኢማሙ ሚንበር ላይ ከወጣ መላኢካዎች ኹጥባውን ለማዳመጥ ይሳተፋሉ።” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]

መስጂድ ከገቡ በኋላ በሁለት ሰዎች መካከል አለመለያየት (በሁለት ሰዎች ትከሻ ላይ አለመረማመድ)
ጃቢር ኢብን ዐብደላህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ አለ:- የአላህ መልእክተኛ ﷺ እየኾጠቡ እያለ አንድ ሰው ገባ፣ ሰዎች ላይ እየተረማመደ ነበርና የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉት:- “ቁጭ በል! በእርግጥም አስቸግረሃል አርፍደሃልም።” [ኢብን ማጀህ 923 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል]

ሱረቱል ከህፍን መቅራት (ማንበብ)
ከአቢ ሰዒድ አል-ኹድሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በእለተ ጁምዓ ሱረቱል ከህፍን ያነበበ ሰው በእርሱና በበይተል ዐቲቅ መካከል ብርሃን ይበራለታል።” [አልባኒ በሶሂሁል ጃሚዕ 6471 ላይ ሶሂህ ነው ብለውታል።]

ዱዓ ማብዛትና በእለተ ጁምዓ ዱዓ ተቀባይ የሚሆንባትን ሰኣት መጠባበቅ
ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ (ረዲየላሁ ዐንሁ) የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “የጁምዓ ቀን አስራ ሁለት ሰኣት ነው፣ ከእርሷ ውስጥ አንዲት ሰኣት አለች ሙስሊም የሆነ ባሪያ በዚያች ሰኣት አላህን ከጠየቀ አላህ የጠየቀውን ይሰጠዋል፣ (ያቺን ሰኣት) በመጨረሻ ሰኣት ከአስር በኋላ አካባቢ ፈልጓት።” [ሶሂሁል ጃሚዕ 8190 ላይ አልባኒ ሶሂህ ነው ብለውታል።]

ከአነስ ኢብን ማሊክ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “የዱዓ ተቀባይነት የሚከጀልባትን ሰኣት ከአስር በኋላ ፀሀይ ወደ መግቢያዋ እስከምትቃረብ ድረስ ባለው ጊዜ ፈልጓት።” [ትርሚዚይ 1237 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል።]

በነቢዩ ﷺ ላይ ሶለዋት ማብዛት
ከሶፍዋን ኢብን ሱለይም (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “የጁምዓ ቀን እና የጁምዓ ሌሊት ከሆነ (ከገባ) በኔ ላይ ሶለዋት አብዙ።” [በሶሂሁል ጃሚዕ 776 ላይ አልባኒ ሶሂህ ብለውታል።]

ማሳሰቢያ:- ይህ ተግባር የሚመለከተው ወንዶችን ነው። በተለይ ሽቶ ተቀብቶ መውጣት ለሴት ልጅ ሙሉ በሙሉ ሀራም ነው። ሴቶች ምንም አይነት ጌጣጌጥ ያለውን እና ወንዶችን ሊፈትን የሚችል ልብስም ሆነ ሽታ ያለው ቅባትና ሽቶ ሳይጠቀሙ ሙሉ በሙሉ የሴቶችን ሸሪዓዊ ስርኣት ያሟላ አለባበስ ለብሰው በአደብ ወደ መስጂድ መሄዱ አይከለከሉም።
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa


Bahiru Teka dan repost
👉 ልዩ ፕሮግራም

የፊታችን ማክሰኞ የካቲት 4/2017 በእነሞር ወረዳ አጋታ ቀበሌ ጃቢር መስጂድ ተማሪዮችን ታሳቢ ያደረገ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።

በዚህ ፕሮግራም ላይ ውዱ ሸይኻችን ሸይኽ ዐ/ሐሚድ ይገኛሉ። በተጨማሪም ወንድማችሁ ባሕሩ ተካና ዐ/ሰመድ በድሩ ይገኛሉ።

https://t.me/bahruteka




🚨 ታላቅ እና አስደሳች የምስራች!

እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ሻዕባ 08 ጥር 30 2017 E.C ጀምሮ እስከ እሁድ ሻዕባን 10 የካቲት 02 ድረስ የሚቀጥል በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ አማካኝነት የተሰናዳ የ wellcom (የእንኳን ደህና መጡ) የኮርስ እና የዳዕዋ ፕሮግራም ተሰናድቶ ይጠብቃቹሀል። በዚህ ፕሮግራም ላይ በርካታ ምክሮች እና እውቀቶች እንደምታገኙ ተስፋ እናደርጋለን።

⌚️ የፕሮግራሙ ዝርዝር ሰአታት እንደሚከተለው ይሆናል

1, ጁሙዓ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ኮርስ
2, ቅዳሜ ከፈጅር ቡሀላ እስከ 02:00 ኮርስ
3, ቅዳሜ ከ 03:00 ጀምሮ እስከ ዝሁር ወይም 07:00 ድረስ የዳዕዋ ፕሮግራም
4, ቅዳሜ ከ ዐሱር ሶላት ቡሀላ ኮርስ
5, እሁድ ከጠዋቱ 03:00 ጀምሮ እስከ ዝሁር ድረስ ኮርስ ይኖረናል!

🎤 በቅዳሜው የዳዕዋ ፕሮግራም የሚሰየሙ ተጋባዥ እንግዶች

1, ኡስታዝ አብራር አወል (አቡ ዑበይዳህ) ሀፊዘሁላህ ከአዲስ አበባ
2, ኡስታዝ ኑራዲስ (አቡል በያን) ሀፊዘሁላህ ከቡታጅራ
3, ወንድም ሙሀመድ (አቡ ዘከሪያ) አል-ወልቂጢይ ሀፊዘሁላህ ከሌራ

📙 የኮርሱ ኪታብ አና አስተማሪ

* የኪታቡ ስም፦ "ከይፈ ነስተቅቢሉ ሸህረ ረመዳን"

* አዘጋጅ፦ ዶክተር ሸይኽ አቡ ሙሀመድ ሁሰይን ቢን ሙሀመድ አስ’ሲልጢይ ሀፊዘሁላህ

* አስተማሪ፦ ወንድም አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ ዐብዲላህ አል-ወልቂጢይ ሀፊዘሁላህ

🕌 ቦታ ወይም አድራሻ

ጉብርየ ክፍለ ከተማ በኤዋን ቀበሌ ከኤዋን ህንፃ በግራ በኩል ገባ ብሎ በሸሄ መንደር ሰዕድ መስጂድ

አስተውሉ፦ ለወንዶችም ለሴቶችም በቂ ቦታ ስላለ እንዳይጨነቁ። የኮርሱ ኪታብ እዛው ይከፋፈላል 15 ብር ብቻ አዘጋጅታችሁ ኑ!

http://t.me/Deawaaselefiyah
http://t.me/Deawaaselefiyah


[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa] dan repost
الرد على يحيى الحجوري.pdf
782.9Kb
👉 አዲስ pdf   

عنوان:- الرد على يحيى الحجوري

للشيخ الفاضل الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله الإتيوبي السلطي حفظه الله

✍🏻አዘጋጅ:- ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ኢብኑ ሙሀመድ ኢብኑ ዐብደላህ አስ-ስልጢ (ሀፊዘሁላህ)

Pdf ን ለማግኘት👇👇
https://t.me/IbnShifa/4730

(ዐረቢኛ የምትችሉ pdf ን አውርዳችሁ አንብቡት፣ የምታቀሩም አቅሩት)

#join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/HussinAssilty
https://t.me/HussinAssilty




#የአህባሽ_ጥመትና_አቂዳ_በተሰኘ_
#ርዕስ_አድስ_ተከታታይ_ሙሐደሯ
           
            ◈◈◈ክፍል1️⃣◈◈◈

በዚህ ድምፅ ከተወሱ አንኳር ነጥቦች በትንሹ➷➷➷

➻◈➻አህባሽን ለማስወገድና ለመገልሰስ መጀመሪያ ግንዱን ማስወገድ ያለብን ስለመሆኑ!! ግንዱ ምንድን ነው ያድምጡ!!

➻◈➻የአህባሽ መሪ  በወልዮች በነብያቶች...ከሞቱ በኋላ ድረሱልኝ ማለት ከኢባዳ አይቆጠርም(ኢባዳ አይደለም) ይህንን የሚያደርግን ላትቃወመው ዋጅብ ነው ያለ ስለመሆኑ

➻◈➻ከአሏህ ውጭ ያለን መለመን መማፀን ትልቁ ኩፍር፣ትልቁ ሽርክ፣ ትልቁ  የጥመት ጥግ ስለመሆኑ

➻◈➻እንድሁም የስቲغاሳ አቅሳሞች(ክፍሎች)እና መሠል ተያያዥ ነጥቦች ተዳሰዋል በማዳመጥ ተጠቃሚ ይሁኑ!!

🎙للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي حَفِظَهُ اللَّهُ


🎙በሸይኽ አቡ ጦለሃ አቡ ዘር ቢን ሀሠን (አሏህ ይጠብቃቸው)

➻◈➻ተጨማሪ ሸሪዓዊይ እውቀት ለመሸመት ይቀላቀሉ➷➷➷

https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha


👉ትናንትና ባስጠነቀቁት ነገር ላይ
ዛሬ የወደቁ ጉዶች

        ክፍል ስድስት
ይደመጥ

አቡ ሙስሊም እንዲህ ይላል፦
⚠️ ጄላን ለኢብኑ ሙነወር ምን አለው?

👉 በሰላሳ ኪኒኖች ውስጥ  ያለው ስህተት ብዙ የመንሃጅ ስህተት ነው
ዝም ብለን አይደለም
ዛሬ ችግር አለባቸው የምንለው በአንዴ አይደለም

⚠️ ጄላን ይላል :-
እነ ኢልያስ ተመልሰዋል ከኛጋ ሆኖዋል
ይላል አስለን በድምፅ አለኝ  ከአስር አመት በፊት ሲያደርግ የነበረውን ደዕዋ ቀይሮዋል ይላል በድምፅ ነው የሚለው
ከፈለጋቹህ ሰላሳ ምክሮችን አላደማጠቹም እሳጣቹሃለው ይላል።

ጄላን ማለት :- 
ኢትዮ ላይ እያለ ሱዑዲን ሚረግም  
ሀጅ ሲመጣ በሱዑዲ ወጪ ሚሄድ ሰው ነው........

እኛ እነዚህን አካላት አቋም ቀይረዋል ስንል በመረጃ ነው።
👌 አሁንም ቢሆን ሰከን ብላችሁ ወደ ጤናችሁ ብትመለሱ ይበጃል።

  ✍ አቡ ያሲር ኢብን ሙዘይን!

https://t.me/YusufAsselafy
https://t.me/YusufAsselafy


🟢ይህ ነው መሪያችሁ

ከሙመይዓዎች መሪ አምታቾች አንዱ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ  ከአቡ በክር አህመድ ጋር  አንድ መሆኑን እያሳየ ነው:: ሙሪዶች መሪያችሁን አወቃችሁን ?!

መሪያችሁ
👉ያልሰለሙ ሰዎችን "ብፁዓን አባቶቾ ፣ ምእመናን  ወዘተ " የሚል
👉በአላህ ላይ የሚቀጥፍ ፣ ከቁርኣን የሚቀንስ የሚጨምር
👉እየሱስ የሚባል ፍቅርን ያስተማረ ጌታ እንዳለ የሚናገር
👉"ለቤተክርስቲያን መቶ ሺ ሰጡ" ተብሎ የተሞካሸ ወዘተ

👉የሁላችንም ፈጣሪ አምላክ አላህ የተናገረውን ያዙ
{فَأَقِمْ وَجْهَكَ لِلدِّينِ حَنِيفًۭا ۚ فِطْرَتَ ٱللَّهِ ٱلَّتِى فَطَرَ ٱلنَّاسَ عَلَيْهَا ۚ لَا تَبْدِيلَ لِخَلْقِ ٱللَّهِ ۚ ذَٰلِكَ ٱلدِّينُ ٱلْقَيِّمُ وَلَٰكِنَّ أَكْثَرَ ٱلنَّاسِ لَا يَعْلَمُونَ}
{ፊትህን ወደ  እውነት አዙረህ ለሃይማኖት ቀጥ አድርግ፡፡ የአላህን ፍጥረት ያዝ : ያችን አላህ ሰዎችን በእርስዋ ላይ የፈጠረባትን ፡፡ የአላህን ፍጥረት መለወጥ ክልክል ነውና አትለውጡ፡፡ ይህ ቀጥተኛ ሃይማኖት ነው፡፡ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያውቁም፡፡} (አሩም: 30)

ነፍሱን ከዘለዓለም ክስረት ማዳን የሚፈልግ በኢስላም ይኑር::ሌላ መዳኛ መንገድ የለም !
{وَمَن يَبْتَغِ غَيْرَ الإِسْلاَمِ دِيناً فَلَنْ يُقْبَلَ مِنْهُ وَهُوَ فِي الآخِرَةِ مِنَ الْخَاسِرِينَ} [آل عمران:85] 
{ከኢስላም ሌላ ሃይማኖትን የሚፈልግ ሰው ፈጽሞ ከርሱ ተቀባይ የለውም፡፡ እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከከሳሪዎቹ ነው፡፡} (አልበቀረህ:85) 

ለክርሲቲያኖች የእውነት የሚያዝን አካል ከሚሸነግላቸው ወደ ሀቁ ዲን ይጥራቸው:

ኑኑኑኑ ወደ ኢስላም

http://t.me/Abuhemewiya


🟢ሁሉም ወደ መሰሎቹ ይጠጋል
عَنْ عَائِشَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهَا، قَالَتْ : سَمِعْتُ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَقُولُ : " الْأَرْوَاحُ جُنُودٌ مُجَنَّدَةٌ، فَمَا تَعَارَفَ مِنْهَا ائْتَلَفَ، وَمَا تَنَاكَرَ مِنْهَا اخْتَلَفَ "صحيح البخاري :٣٣٣٦
"ልቦች የተጣጣሙ ጥምሮች ናቸው:: ከእነርሱ የተላመዱ አካላት ወዳጅነት መሰረቱ::ከእነርሱም የተራራቁ አካላት ተገጫጩ (ተፋለሱ)::"
(قال ابن الجوزي: ويستفاد من هذا الحديث أن الإنسان إذا وجد من نفسه نفرة ممن له فضيلة أو صلاح فينبغي أن يبحث عن المقتضي لذلك ليسعى في إزالته حتى يتخلص من الوصف المذموم، وكذلك القول في عكسه.
وقال القرطبي: ولذلك نشاهد أشخاص كل نوع تألف نوعها وتنفر من مخالفها.)
فتح الباري بشرح صحيح البحاري

قال النووي: "وكانت الأرواح قسمين متقابلين ، فإذا تلاقت الأجساد في الدنيا ائتلفت واختلفت بحسب ما خلقت عليه ، فيميل الأخيار إلى الأخيار ، والأشرار إلى الأشرار."
المنهاج شرح صحيح مسلم بن الحجاج

ከሀዲሱ ከሚወሰዱ ነጥቦች ዉስጥ:
👉መልካም ሰዎች (ሳሊሆች) እየራቁትና እየሸሹት መሆኑን ያስተዋለ ሰዉ ማንነቱን ያስተካክል::
👉የሸረኞች መደመር ሰበብ ይህ ነው

👉ምርጡ ኸይረኛ ወደ ምርጥ ሰዎች ኸይረኞች ሲያዘነብል መጥፎም ሰዉ (ሸረኛ) ወደ መጥፎ ሰዎች ( ሸረኞች) ይዘነበላል::

https://t.me/Abuhemewiya


Bahiru Teka dan repost
👉   በቀብር ላይ ጠዋፍ

   ጠዋፍ ማለት መዞር ማለት ሲሆን በተለያየ መልኩ ሊከሰት ይችላል ። በአንድ ነገር ዙሪያ መሄድ ጠዋፍ ይባላል ። ሀገር ለሀገርም መሄድ ጠዋፍ ይባላል ይህ ቋንቋዊ ትርጓሜው ሲሆን በሸሪዓ የሚፈለግበት ካዕባን በመዞር አላህን መገዛትን ነው ። አላህ ይህን አስመልክቶ ባሮቹን ዚያዝ እንዲህ ይላል : –

"  وَلْيَطَّوَّفُوا بِالْبَيْتِ الْعَتِيقِ "
                     الحج  ( 29 )

{  በጥንታዊውም ቤት ይዙሩ } ፡፡ 

    ጠዋፍ እንደየአድራጊው ንያ ብይኑ ይለያያል ። – አላህን የሚገዙበት ዒባዳ ይሆናል ።
– ከእስልምና የሚያወጣ ሽርክ ሊሆን ይችልል ።
– ከባድ ወንጀል ሆኖ ከሽርክ በታች ሊሆንም ይችላል ።

↪️  አላህን የሚገዙበት ዒባዳ የሚሆነው በካዕባ ዙሪያ በዒባዳ ንያ ሲደረግ ብቻ ነው ። ከካዕባ ውጪ በዒባዳ ንያ ጠዋፍ ማድረግ አይፈቀድም ።
↪️  ከእስልምና የሚያወጣ ሽርክ የሚሆነው በቀብር ላይ ወደተቀበረው አካል ለመቃረብ ተብሎ ሲደረግ ነው ። በቀብር ላይ ጠዋፍ ማድረግ በጣም አሳዛኝና አስከፊ ተግባር ከመሆኑም በላይ ጠዋፍ አድራጊው ከብዙ የአላህ ፀጋዎች የራቀ በተቃራኒው ወደ አላህ ቁጣ የቀረበ ነው ።
   አላህ ለባሮቹ ከሰጠው ፀጋ ዋነኛው በካዕባ ዙሪያ ለአላህ ራሱን አስገዝቶ ወደ ጌታው በሁለመና ቀርቦ ከዐለም ከሚመጡ ወንድሞቹ ጋር ልቡ በፍሳሃ መልቶ ዒባዳ ማድረጉ ነው ። ይህን ፀጋ የሚያውቀው እዛ ቦታ ላይ ለመቆም ከጌታው የተመረጠ ሰው ነው ። ቀብር ላይ ጠዋፍ የሚያደርግ ሰው የዚህ አይነቱ ፀጋ በራሱ ላይ እርም ያደርጋል ። ልቡ በኢማን ከሞሞላት ይልቅ በሽርክና ኩፍር ጨለማ ይሞላል ። 
    በጣም የሚያሳዝነው አላህ የኢስላምን ፀጋ ካሳወቀው በኋላ ወደ ቀብር አምልኮ ገብቶ ፈጣሪን ከማምለክ ፍጡርን ወደ ማምለክ መሸጋገሩ ነው !!!!!! ።
    ሰው አላህ ለቅናቻ ልቡ ከፍቶለት ላ ኢላሀ ኢልለላህ ካለ በኋላ መልሶ ወደ ኩፍር ጨለማ መሄዱ ምን እንደሚባል ግራ ይገባል ።
     ይበልጥ የሚገርመው ይህን ተግባር ኢስላም ነው ብለው ተውሒድን ኩፍር ማለታቸው ነው ። የተውሒድ ተጣሪዎችን የነብዩን ዲን የሚያጠፉ እያሉ ስም ማጥፋታቸው ደግሞ ገርሞ የሚገርም ነው ።
↪️  ከሽርክ በታች ያለ ወንጀል የሚሆነው ደግሞ አንድ ሰው ከቀብር አምላኪዎች ጋር በጭንቅንቁ ውስጥ ኪስ ገብቶ ለማውጣት ( ለመስረቅ ብሎ) ጠዋፍ ሲያደርግ ነው ።
   የሚገርመው ካዕባ ላይም ለዚህ አላማ ብሎ ጠዋፍ የሚያደርግ መኖሩ ነው ። ይህ ሰው በሁለቱም ቦታዎች ንያው ሌብነት በመሆኑ ከባድ ወንጀል ውስጥ ይገባል ።
    በቀብር ላይ የሚደረግ ጠዋፍ ፍጡርን ከማምለክ በተጨማሪ የሁለት ሀገር ኪሳራ የሚያስከትል ለውድቀት ሰበብ የሚሆን ተግባር ነው ።
   የኢስላም ጠላቶች ሙስሊሞችን ለማሸነፍ የነደፏቸው ስልቶች ሁሉ በእነዚያ ብርቅዬ ትውልዶች ሶሓቦች ፊት መና ሆኖ ሲቀር ። ሚስጥሩን ለማወቅ ብዙ ጊዜ ቢፈጅባቸውም መጨረሻ ላይ የእነዚያ የኢስላም የበኩር ልጆች የማሸነፍ ሚስጥር በውስጣቸው ያለው የተውሒድና የኢማን ሀይል መሆኑን ስለደረሱበት    የመጨረሻውና ውጤታማ የሆኑበት እስትራቴጂ ለሙስሊሞች የቀብር አምልኮን ደጋግ የአላህ ባሮችን መውደድ በሚል አላህን ከማምለክ ሙታንን ወደ ማምለክ በማሸጋገር የቀብር አምላኪዎች ማድረግ ነበር ።
   ይህ ተግባር ከአይሁዳዊው ዐብዱላህ ኢብኑ ሰበእ የሺዓዎች መስራች የጀመረ ሲሆን እስካሁንም የኢስላሙን ዐለም አጥለቅልቆ ይገኛል ።
    ዐብዱላህ ኢብኑ ሰበእ የነብዩን ቤተሰቦች እንወዳለን በሚል ወደ ቀብር አምልኮ ሙስሊሞችን በማዞር የተዋጣለት ስራ ሰርቶ ለሚቀጥለው ትውልድ ሽርክን እንደ ቅርስ አበርክቶ ነው የሄደው ።
   ከዛ በኋላ ሱፍዮች ይህን ቅርስ አንስተው የቁርኣንና ሐዲስን ቅርስነት ጥለው የቀብር አምላኪዎች ሆኑ ። ሙስሊሙንም ወደ አላህ አምልኮ ከመጣራት ይልቅ ወደ ወልይ የሚሏቸው የሸይጣን ወዳጆች አምልኮ ተጣሩ ። በዚህም ሙስሊሞች ከልባቸው የአላህ ፍርሃትና የኢማን ሀይል ወጥቶ ተራ የሚንቀሳቀስ አካል ሆኑ ።
    በዚህም የኢስላም ጠላቶች ህልማቸው እውን ሆነ በስፋት ኢንቨስት ማድረግም ጀመሩ ። ብዙ የሽርክ ፋብሪካዎችን ከፈቱ ከኢስላም ልጆችም የሚፈልጉትን መጠን ለፋብሪካቸው ቀጠሩ ።
    ቀብር አምልኮትም በሚገርም ሁኔታ የተውሒድን ቦታ አስለቅቆ ባላባት በመሆን ተውሒድ ጭሰኛ እንዲሆን አደረገው ።
     አሁንም ይህ እውነታ የሙስሊሙን ዐለም አጥለቅልቆት ይገኛል ። የተውሒድ ሰራዊቶች ዋጋ ከፍለው ተውሒድን ወደ ቦታው መመለስ ይኖርባቸዋል ። ይህ ሲሆን የኢስላም ጠላቶች ይከስራሉ ሙስሊሞች የበላይ ይሆናሉ ።
    አላህ በተውሒድ የበላይ የምንሆን ያድርገን ።

https://t.me/bahruteka


Abu abdurahman dan repost
ታላቅ የምስራች በአይነቱ ልዩ እና አጓጊ ታላቅ የሙሓደራ ድግስ በአዳማ ከተማ



    እነሆ የፊታችን እሁድ የካቲት 2/2017 በአዳማ ከተማ 03 ቀበሌ በመደረሰቱል ፈትህ ወነስር ልዩ የሙሐደራ እና ደማቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ።

     የእለቱ ተጋባዥ እንግዶች : –

①ታላቁ እና ተወዳጁ ዶ/ር ሸይኽ ሑሰይን ብን ሙሐመድ አስልጢይ (ሀፊዘሁሏህ)

②ተወዳጁ ዳዒ ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን (ሀፊዘሁሏህ)
  
በአሏህ ፍቃድ ሌሎችም ይኖራሉ

     ፕሮግራሙ በአላህ ፈቃድ ከጠዋቱ 2 : 30 የጀመራል ። 

https://t.me/adama_ahlusuna_weljemea


[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa] dan repost
ከዚክር ትሩፋቶች
———
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-

በእርግጠኛነትና በእውነተኛነት ላ! ኢላሀ ኢለላህ ብሎ ምስክርነት መስጠት፣ ሺርክን ትልቁንም ትንሹንም፣ሆን ተብሎ የተፈፀመውንም በስህተት የተፈፀመውንም፣ የመጀመሪያውንም የመጨረሻውንም፣ ድብቁንም ግልፁንም፣ ከሁሉም (መጥፎ) ባህሪ ቀለል ያለውንም ደቃቁንም ታስወግዳለች።

ኢስቲግፋር ከሺርክ የቀሩ እንጥብጣቤዎችን እና ከሺርክ ቅርንጫፍ የሆኑ ወንጀሎችን ያብሳል፣ ወንጀል ሁሉ ከሺርክ ቅርንጫፍ ነው።
ተውሒድ የሺርክን መሰረት ያስወግዳል። ኢስቲግፋር ደግሞ ቅርንጫፉን ያስወግዳል።
የውዳሴ ጥጉ ላ! ኢላሀ ኢለላህ ማለት ሲሆን የዱዓ ጥጉ ደግሞ አስተግፉሩላህ ማለት ነው።
” [መጅሙዕ አልፈታዋ 11/697]
✍ ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
#Join ⤵️ ቴሌግራም
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa


አቡ አዒሻ العلم نور dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ሙመይኣዎችን ተጠንቀቁ እራቁ ንቂ ንቃ👌

ወንድሜና እህቴ ሆይ

አካልህን የምትገነባበት የሆነውን ምግብ እና መጠጥ ንፁህ ከሆነ ቦታ አምጥተህ ንፁህ በሆነ ነገር ላይ አድርገህ እንደምትጠቀመው። መንፈስህን የምትገነባበት እውቀትህን ደግሞ  ከቢድአ ንፁህ ከሆኑ ዑለማኦች ንፁህ ከሆነ ሸይክ ጋር ውሰድ።

ከብዛቱ ጥራቱ አለ ያገሬ ሰው!


https://t.me/hussenhas


አዲስ ሙሃደራ

🎤 ሸይኽ ሙባረክ ሁሴን

🗓 ጥር25/05/2017

👉 በቀቤና ልዩ ወረዳ

🕌 ቃጥባሬ አሊፍ መስጅድ
የተዳሠሡ ነጥቦች

✅ የቀብር አምልኮ በተመለከተ

✅የሽርክ አስከፊነት

✅መሻይኮችን መጥራት

✅ድረሱልኝ ስጡኝ አክብሩኝ

✅ አሽሩኝ ማለት ሙታን
መጣራት

✅ስለ ቃጥባሬ ዘቢሞላ

✅የሽርክ መዳረሻ መሆናቸውን

✅ጠቃሚ ነጥቦች ተዳሠዋል


ttps://t.me/DarAnnedwa

https://t.me/DarAnnedwa

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.