የሱረቱል በቀራ ትሩፋት
እቺን ሱራ የሚቀራ ሰው አላህ ብዙ በረካን ይሰጠዋል።
👉ነብዩ እንዳሉት በቀራት መያዝ በረካ ነው ። መተው ደግሞ ፀፀት ነው። ይህን ሱራ ደጋሚዎች አይችሏትም።
👉ሸይኹ እንዳሉት አንድ ሰው ታሞ 1000 ሸይኽ ከሚቀራበት ራሱ በነፍሱ ላይ ቢቀራ የተሻለ ጥቅምን ያገኛል።
ብዙ ሰዎች ይህን ሱራ ቀርተው ያገኙትን ጥቅም ይናገራሉ
👉ከፊሉ በቀራን መቅራቱ ለሂዳያ ሰበብ እንደሆነው ተናግሯል ማለትም ይህ ሰው ሰላት እንኳን አይሰግድም ነበር ከዛም ስለ በቀራ ትሩፋት ሲሰማ መስጂድ ገብቶ በቀራን ቀራ ከዛም ለሂዳያዬ ሰበብ ሆነኝ ይላል።
👉 አንዳንዱ ደግሞ በቀራን ሲቀራ የቤቱ ግድግዳ ተሰንጥቆ የተሰራበት ድግምት ወጥቷል…
ሸይኹ ራሳቸው የገጠማቸውን አካፍለዋል ራሴን አሞኝ የራስምታት መድሃኒት ብወስድ ምንም ሊጠፋልኝ አልቻ ከዛም ሱረቱል በቀራን አስታወስኩኝ ሰውን እያመላከትኩኝ እኔ እንዴት ረሳሁት ብዬ ይህን ሱራ ቀራሁት ከዛም ራስ ምታቴ ተወገደለኝ።
ሌላም ታሪክ ተወስቷል ይህ ለማመላከት ያህል
ከሸይኹ ደርስ
👉https://t.me/AbuEkrima