የአዳማ መሳጂዶች ደርስ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


በالله ፍቀድ በአዳማ መስጅደ ሱና፣
በኡመር መስጅድ(09)እና በ11 መድረሳ የሚደረጉ
የደርስ ፕሮግራሞች
የሚተላለፍበት ቻናል!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ጥያቄ ለዒሳ አምላኪዎች⤵️

=======================
ኢሳን አምላኪዎች ጥያቄዎች አሉን
እንጠብቃለን ምላሽ እንድትሰጡን
=======================


📮 በሚል ርዕስ ለእየሱስ {ኢሳ} አምላኪዎች በግጥም መልኩ የቀረበ ግልፅ የሆነ ጥያቄ።

[ከኢብኑል ቀይም ግጥም የተተረጎመ]

🎙 ኡስታዝ አቡ ሰልማን ዓብዱልመጂድ ቢን ወርቁ አላህ ይጠብቀው።

📆 በቀን 20.08.2012 E.C
📆

📎https://t.me/Abuselmane/3713

↪️https://t.me/Adamaselefy/9484


🔻ሸሪዓዊ እውቀት መማር የጀነት መንገድን ይመራል

🔥…ኸዋሪጆች ከሰሀባዎች ጊዜ ጀምሮ እስካሁን ድረስ ላሉበት ጥፋት የዳረጋቸው አላዋቂነት ነው!

↪️በተቃራኒው አብደላህ ኢብኑ አባስ ደግሞ በእውቀቱ ከኸዋሪጆ ከፊሎቹ ካሉበት የጥፋት መንገድ ታደጋቸው…!

👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/Adamaselefy/9473

↪️https://t.me/adamaders/6198


🔥በድብቅ የሚሰራ ወንጀል ከአላህ መንገድ ለመውጣት ትልቅ ሰበብ ነው!
↪️እንዲሁም በድብቅ የሚሰራ ኢባዳ  ደግሞ በዲን ላይ ለመፅናት ትልቅ ሰበብ ነው…!

↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ መካሪ የሆነ ሙሐደራ

🎙ኡስታዝ አቡ ኡወይስ አብድልመከሪም አላህ ይጠብቀው።

🕌በሱና መስጂድ (105) እለተ እሁድ ከመግሪብ በኃላ
🗓ረጀብ 06/1446 ሂ

👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/Adamaselefy/9472

↪️https://t.me/adamaders/6197


✅የእለተ እሁድ የኡመር መስጂድ ሙሐደራ

👉የአቡ ዘር ሀዲሰል ቁድሲ ማብራሪያ ክፍል (4)
🔻‏عن أبي ذرٍّ الغِفَاريِّ رَضِي اللهُ عَنْهُ، عن النَّبيِّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فيما يرويه عن ربِّه عزَّ وجلّ أنَّه قالَ:

{…. يا عِبَادِي لَوْ أَنَّ أَوَّلَكُمْ وَآخِرَكُمْ وَإِنْسَكُمْ وَجِنَّكُمْ قَامُوا فِي صَعِيدٍ وَاحِدٍ فَسَأَلُونِي فَأَعْطَيْتُ كُلَّ وَاحِدٍ مَسْأَلَتَهُ مَا نَقَصَ ذَلِكَ مِمَّا عِنْدِي إِلاَّ كَمَا يَنْقُصُ الْمِخْيَطُ إِذَا أُدْخِلَ الْبَحْرَ.…}.
↪️ በሚል ርእስ የተዘጋጀ መሳጭና ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ

ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
🗓ረጀብ 05/1446 ሂ

👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/Adamaselefy/9468

↪️https://t.me/adamaders/6196


📖 የአረቢኛ ቋንቋ ትምህርት📖

            👉 ኪታብ ክፍል💥 1 👈💥
📚 دروس اللغة العربية

📖የእሁድ ምሽት የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት

ደርስ ቁጥር (9)


🎙በኡስታዝ አቡ በክር
አብደላህ ኢብን ኻሊድ አላህ ይጠብቀው።

🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት
👇👇👇👇👇👆
https://t.me/adamaders/6194


#የእሁድ ምሽት የኪታቡ ተውሂድ ደርስ

📖 ኪታቡ ተውሂድ كتاب التوحيد 📖

ደርስ ቁ 👉0⃣7⃣

🎙ኡስታዝ አቡ በክር አብደላ ቢን ኻሊድ አላህ ይጠብቀው።

👇👇👇
https://t.me/adamaders/6193


አል_ሱና የሰለፍዮች ስቱዲዮ በአዳማ # dan repost
📘ለጀማሪ የሚሆኑ አዳዲስ ተቀርተው ያለቁ የተውሂድ ኪታቦች 📘
🎙በኡስታዝ አቡ በክር አብደል ቢን ኻሊድ አላህ ይጠብቀው።

👉ሊንኩን በመንካት በቅደም ተከተል ይጠቀሙ 🫴

ክፍል (1) ኡሱሉ ሰላሳ 👇
https://t.me/adamaders/6149

ከፍል (2) ቀዋኢዱል አርበዓ👇
https://t.me/adamaders/6190

ክፍል (3) ኡሱል አስ_ሲታ 👇
https://t.me/adamaders/6191

↪️በአላህ ፍቃድ ክፍል 4 ይቀጥላል…

📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን
ለመከታተል⤵️
https://t.me/Adamaselefy






አል_ሱና የሰለፍዮች ስቱዲዮ በአዳማ # dan repost
🛣ሳምንታዊው የእሁድ ሙሐደራ በሱና መስጂድ (105) #አዳማ

↪️በጊዜ በመገኘት የፕሮግራሙ ተሳታፊ እንድትሆኑ ከወዲሁ ጥሪ ተላልፎላችኃልና…
#እ
                             #ን
                                #ዳ
                                   #ት
                                      #ቀ
                                         #ሩ!!
🕰ከመግሪብ በኃላ በውቢቷ ሱና መስጂድ 🕌

📲ይህ በአዳማ የሰለፍዮች ቻናል ነው
👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/Adamaselefy
https://t.me/Adamaselefy


አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ dan repost
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️

💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ አንዋር መስጂድ።

🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel።


🎙️ በኡስታዝ አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ቢን ሰዒድ አላህ ይጠብቀው።

🚧ቶሎ
    🚧ገባ
        🚧በሉና
            🚧አዳምጡ ‼️


🔄 Play ▶️ ────◉ 7:20 AM

👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream


ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ

የኡመር መስጂድ የእለተ እሁድ ሙሐደራ ተጀምሯል

ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

ለመከታተል 👇
https://t.me/Adamaselefy?livestream=91cd9237e629a6dac0


✅የእለተ ቅዳሜ የኡመር መስጂድ ሙሐደራ

🔻ፊትና በበዛበት ወቅት ወደ ኸይር ስራ መሽቀዳደም… ❗️

↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ ወቅታዊና መካሪ የሆነ ሙሐደራ

🎙ኡስታዝ አቡ ሱፍያን ሙኽታር አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
🗓ረጀብ 04/1446 ሂ

👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/Adamaselefy/9451

↪️https://t.me/adamaders/6186


#የጁማአ ምሽት የኪታቡ ተውሂድ ደርስ

📖 ኪታቡ ተውሂድ كتاب التوحيد 📖

ደርስ ቁ 👉0⃣6⃣

🎙ኡስታዝ አቡ በክር አብደላ ቢን ኻሊድ አላህ ይጠብቀው።

👇👇👇
https://t.me/adamaders/6169


💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️

📮 የሴት ልጅ ሂጃብ 📮

👉🌠 ክፍል 02 🌠👈

🏡 በቀጥታ ስርጭት በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel።


🎙 በኡስታዝ አቡ አብድረህማን ኢብራሂም {አብራር} አላህ ይጠብቀው።

🔗 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream


# የሀሙስ ምሽት የሪያዱ ሷሊሂን ደርስ

كتاب رياض الصالحين
        


🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ
ረጅብ 4/1446 ሂ

ደርስ ቁ 👉🏼0⃣3⃣8⃣1⃣


https://t.me/Abuselmane

https://t.me/adamaders


#ማሰታወሻ

ረመዳን 2 ወር ገደማ ነው የቀረው!

በተለያዬ ምክንያት የባለፈ አመት ቀዷ ያለባችሁ ካላችሁ ከወዲሁ አሟሉ! ሌሎችንም አስታውሱ!
አላህ በሰላም ያድርሰን


🎁 022 ኛው ተቀርቶ ያለቀ ኪታብ።

📚 كتاب الآجرومية

✍️ المؤلف:-
📌 የአጅሩሚያ ሙሉ ደርሱ እንኩ ብለናል!

🎙 ደርሱን ያስቀራው:- ኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።

📲 አጠቃላይ ደሱ ተቀርቶ ያለቀው በ 48 ደርስ ነው።

. 🎧 ደርሱን ለማግኘት


https://t.me/abuumeralhabesh


# የማክሰኞ ምሽት የሪያዱ ሷሊሂን ደርስ

كتاب رياض الصالحين
        


🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
🗓ጁማዱል አኺር 30/1446 ሂ

ደርስ ቁ 👉🏼0⃣3⃣8⃣0⃣


https://t.me/Abuselmane

https://t.me/adamaders


# የሰኞ ምሽት የሪያዱ ሷሊሂን ደርስ

كتاب رياض الصالحين
        


🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
🗓ጁማዱል አኺር 29/1446 ሂ

ደርስ ቁ 👉🏼0⃣3⃣7⃣9⃣


https://t.me/Abuselmane

https://t.me/adamaders

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.