ቀዷ አንዳችን ነገር ከቋጠረብህ
እራሱ ቀዷ እንጅ ማን ሊፈታልህ
በውርደት ቦታ ምነው መቀመጥህ
የአሏህ ምድር ሰፊ ሜዳ ሁናልህ
በትንሽ ተብቃቃ ለመዳረሻነት
ሁሉም ማክተሚያ አለው በዚች ጠፊ ህይወት
ትርጉም : አቡ ሙዐዝ
من الأبيات التي نسبت
لعلي بن أبي طالب رضي الله عنه .
https://t.me/muawoz
እራሱ ቀዷ እንጅ ማን ሊፈታልህ
በውርደት ቦታ ምነው መቀመጥህ
የአሏህ ምድር ሰፊ ሜዳ ሁናልህ
በትንሽ ተብቃቃ ለመዳረሻነት
ሁሉም ማክተሚያ አለው በዚች ጠፊ ህይወት
ትርጉም : አቡ ሙዐዝ
من الأبيات التي نسبت
لعلي بن أبي طالب رضي الله عنه .
https://t.me/muawoz