ይህ የምትመለከቱት ብሪጅ ዎከር የተባለ ታዳጊ ልጅ የ3 ዓመት ታናሽ እህቱን ከአደገኛ የጀርመን የጥበቃ ውሻዎች ተበልታ ከመሞት ታድጓታል። ከውሾቹ ከተረፈ በኋላ መላ ሰውነቱ ላይ በ90 የውሻ ጥርስ ተበሳስቶ ታይቷል። አንድ ሰው መሞት ካለበት እኔ ነበርኩ" በማለት ለእህቱ ያለውን ፍቅር ምን ያህል እንደሆነ አሳይቷል።
WBC የተሰኘው የቦክስ አወዳዳሪ ድርጅት best fighter in the world & historical record የተሰኘ ቀበቶ በመሸለም እውቅና ሰጥቶታል። 😍
➡️ Join @amazing_fact1🔔
WBC የተሰኘው የቦክስ አወዳዳሪ ድርጅት best fighter in the world & historical record የተሰኘ ቀበቶ በመሸለም እውቅና ሰጥቶታል። 😍
➡️ Join @amazing_fact1🔔