✔️NAOMI HAILE GIRMA የዓለማችም ውዷ የሴት እግርኳስ ተጫዋች ናት! ለመጀመሪያ ግዜም በሴቶች እግርኳስ ታሪክ ከ €1 million በላይ ገንዘብ የወጣባት ሴት ተጫዋች ናት! ከኢትዮጵያውያን ወላጆች የተገኘችው Naomi ለ USA ብሔራዊ ቡድን ትጫወታለች።
@amazing_fact1⚡️
@amazing_fact1⚡️