Nelson Mandela በዩኒቨርስቲ የህግ ትምህርት በሚማሩበት ወቅት አንድ ዘረኛ የሆነ ዴክላርክ የሚባል፣ ነጭ መምህር ነበራቸዉ።
አንድ ቀን ኘሮፌሰር ዴክላርክ ፣በአንድ ምግብ ቤት ምግብ እየበላ ሳለ ፣ማንዴላ በአጋጣሚ ምግብ ይዘው ከአጠገቡ ይቀመጣሉ።ዘረኛው ዴክላርክ "አቶ ማንዴላ አሳማ ና ወፍ አብረው ለምግብ አይቀመጡም!!!"አላቸዉ።ብልሁ ማንዴላም "አይጨነቁ ፕሮፌሰር በርሬ እሄዳለሁ"ብለዉት ሌላ ወንበር ላይ ተቀመጡ።
በማንዴላ መልስ የተናደደው ዴክላርክ፣ በሌላ ቀን ክፍል ዉስጥ "ማንዴላ ሁለት ቦርሳዎች ወድቀው ብታገኝና በአንዱ ቦርሳ ብር በሌላው ደግሞ ጥበብ ቢኖር፣ የትኛውን በቅድሚያ ትወስዳለህ ?" በማለት ይጠይቃል።ማንዴላም "እኔ ገንዘብ ያለዉን ቦርሳ እወስዳለሁ" በማለት ይመልሳሉ።
ፕሮፌሰሩ ማንዴላን በንቀት እየተመለከተ "አንተ ሞኝ ነህ!!!እኔ አንተን ብሆን የምወስደው ጥበብ ያለበትን ቦርሳ ነበር።"ይላል
ነገር አዋቂዉ ማንዴላ ፈገግ በማለት "ልክ ነህ ማንም ቢሆን የሌለዉን ነዉ የሚወስደው "ሲሉ መለሱለት።
በማንዴላ መልስ እጅጉን የተበሳጨዉ ፕሮፌሰር ዴክላርክ በማንዴላ የፈተና ወረቀት ላይ "ደደብ "ብሎ ይፅፋል።
ማንዴላም ደደብ የሚለዉን ተመልክቶ በመገረም ወደ ፕሮፌሰሩ በመሄድ "ቲቸር ፊርማህን ብቻ ነዉ ያስቀመትክልኝ ዉጤቴን ፃፍልኝ"በማለት በቅኔ እንደዘለፉት ይነገራል።
@Amazing_fact_433