✅ አርብ አርብ ጠዋት ይነሳና ፡ ረጅም ነጭ ጀለቢያውን ለብሶ ፡ ወደ ኤርፖርት በመሄድ ፡ በልዩ ሁኔታ ዲዛይን ተደርጎ እንደገና ባሰራው የግል አውሮፕላን ጉዞ ይጀምራል ።
.....
ወደ ሳውዲ አረቢያ ።
በቃ ጁምአ ሲሆን ናይጄሪያዊው ቢሊየነር የAbdullahi Bashir haski ፕሮግራም ባብዛኛው እንደዚህ ነው ።
በየሳምንቱ አርብ አርብ ላይ ወደ ሳውዲ ተጉዞ ፡ በታላቁ የመካ መስጊድ ይሰግድና ፡ እዛው ውሎና አድሮ ፡ ቅዳሜ ወደ ሀገሩ ይመለሳል ።
....
Abdullahi Bashir ገና 37 አመቱ ነው ፡ ሆኖም በዚህ እድሜው እና እንደ ሀብቱ ብዛት በየናይት ክለቡና ሆቴል ከመዞር ይልቅ ፡ ባመነበት እምነት ጠንክሮ ፡ በበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ ገንዘቡን በስፋት ፡ እያዋለ በዚህ መልኩ ህይወቱን የሚመራ ፎርብስ የአለም ወጣት ቢሊየነሮች ሊስት ውስጥ የከተተው ባለሀብት ነው ።
...
ልክ ይህን እየጻፍን እያለ የአል ሀጂ አውሮፕላን መካ ደርሳ ይሆናል ።
@amazing_fact_433