የፈረንሳይ ጦር አስበርግጎ ከሃገሩ ያስወጣ ደፋር መሪ!
አፍሪካውያን ስለዚህ ወጣት አውርተው አይጠግቡም። በ2 አመት ውስጥ ሃገሩን የለወጠ መሪ ይሉታል።
ትራዎሬ የቡርኪናፋሶን ከቅኚ ግዛታዊ ማዲያቷ ሲቀይራት እርሱ ልብሱንም ሳይቀይር ነው።
ኢብራሂም ለፕሮቶኮል አይጨነቅም። ለቤተ መንግስት አይጨነቅም። ለመኪና አይጨነቅም። ልብሱ የሃገሩን የኮማንዶ ወታደሮች ልብስ አብሮ ከነሱ ጋ ይለብሳል። ብዙ ጊዜ የሚሄደው በእግሩ ነው። የሚኖረው ከሚመራው ህዝብ ጋር ነው።
ፊልድ ሲወጣ የሃገሩን ሰራዊት ፒክ አፕ መኪና ተጠቅሞ ከወታደሮቹ ጋር ሄዶ ህዝቡን አገልግሎ ይመጣል ማካበድ ህዝብን ማስጨነቅ መንገድ መዝጋት የሚባል ነገር ከሱጋ አይሰራም። ሲበዛ ትሁት ነው። ሃይማኖተኛ ነው። ደግ ነው።
ደሞም ሲበዛ ጀግና ነው! ተንሰራፍቶ የነበረውን የፈረንሳይ ጦር አስበርግጎ ከሃገሩ ያስወጣ ደፋር ነው።
ኢብራሂም ቲኒሽ ትልቅ ባለሐብት ባለስልጣን አዋቂ ምሁር ድሁር ሳይል ለሁሉም ይታዘዛል። ያገለግላል።
ትራወሬ ገና ወጣት ነው። በወርቅ የበለጸገችውን ሃገሩን ለመካስ የተላከ መሪ ይሉታል። የሃገሩ ህዝቦች በሙሉ ድምጽ ይወዱታል።
ኢብራሂም ብለው አይጠግቡም። የሚገርመው አለም ላይ ድሃ ሆነው ህዝባቸውን ካስተዳደሩ 2 መሪዎች አንደኛው ወጣቱ ኮማንደር ኢብራሂም ትራወሬ ነው። ዝቅተኛ ማእረግ ጀነራል የሚከፈለውን ክፍያ ብቻ እያገኘ ህዝቡን የለወጠ መሪ ሆኗል።
@Amazing_fact_433