ሀንስ ስቴኢንገር ይባላል የአለማችን ባለ ረጅሙ ፂም ባለቤት ነበር 14 ሜትር የሚረዝም ፂም ነበረው። የሚንቀሳቀሰውም ከሌዘር የተሰራ ከረጢጥ ውስጥ ፂሙን ከቶ ነበር ። ነገር ግን አንድ ቀን ሀገር ሰላም ብሎ በተኛበት ድንገት የእሳት አደጋ ተከሰተና ለማምለጥ ሲሞክር ፂሙን ለቆት ስለነበር ፂሙ ጠልፎት ሲወድቅ አንገቱ ተቀጭቶ ህይወቱ ሊያልፍ ችሏል 🥺
🏛 @Amazing_fact_433
🏛 @Amazing_fact_433