✅#የቃጥር_ማስታወቂያ
=====
ድርጅታችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ያሰለጠናቸውን ሰልጣኞች ወደ ተለያዩ ድርጅቶች በመላክ እንደሚያስቀጥር ይታወቃል። ዛሬም ሁለት ድርጅቶች 6 ባለሙያዎችን ፈልገው ወደተቋማችን ደውለው ነበር። በዚህ መሰረት የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ከታች ባለው የቴሌግራም ሊንክ ስማችሁን፣ ስልክቁጥራችሁንና በምን ሙያ እንደሰለጠናችሁ የሚገልፅ ማስረጃ(የተቋማችን ሰልጣኝ ላልሆናችሁ) ይላኩልን!
1. በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ሙያ የሰለጠነና በተጨማሪ የቧንቧ መስመር ዝርጋታ መስራት የሚችል።
2. በቤት እቃዎች ጥገና የሰለጠነ
3. በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርግታ የሰለጠነ
#ማሳሰቢያ፦
1. ከአሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለሰለጠነ ባለሙያ ቅድሚያ እንሰጣለን።
2. ቀድሞ የላከ ቅድሚያ ይሰጠዋል!
3. ከ1-3 ከተቀመጡት እናንተ በየትኛው እንዳመለከታችሁ በግልፅ ማስቀመጥ ይኖርባችኋል።
@electricexpert