Amen Electrical Technology Official®


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


✅We provide professional #training with Job creation supported by workshop and on-site training which is unique in its kind.
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
📱0991156969
📱0118644716

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


✅#የስልጠና_ማስታወቂያ
================
👉 #የቤት_እቃዎች_ጥገና አገልግሎት ብዙ ሰወች ብቁ ባለሙያ የለም እያሉ ሲማረሩ የሚታይበትና በሙያው #ብቁ ሆነው ከተገኙ #ትልቅ_ሀብት ሊያፈሩበት የሚችሉበት ዘርፍ ነው።
👉እርስዎ በዚህ ዘርፍ ቢሰለጥኑ በቀላሉ ወደ ስራ መግባትና የራስዎን ስራ  መፍጠር ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም #የስራ_ዕድል_መፍጠር እንደሚችሉ በተደጋጋሚ የሰራናቸው #ጥናቶች ማስረጃዎች ናቸው❗️
✅ #አድቫንስድ_የቤት_እቃዎች_ጥገና ( #Advanced_Home_appliances_maintenance)
↪️ፍሪጅ
↪️የልብስ ማጠቢያ ማሽን
↪️ ኦቨን/ስቶቭ/ምጣድ
↪️ ስማርት ቲቪ ወዘተ

መሰልጠን ከፈለጉ #ቅዳሜ በ01/06/2017 ከቀኑ 8:00 ላይ ስልጠናው ስለሚጀምር ፈጥነው ይመዝገቡ❗️
👉ሙሉ ክፍያው  6240 ብር ብቻ ሲሆን ቆይታው ለ 3 ወራት❗️
👉 ስልጠና የሚሰጥበት ቀንና ሰዓት #ቅዳሜ ከ8:00-11:00 እና እሁድ ከ3:00-6:00 ይሆናል❗️
👉ክፍያ ከዚህ በታች በተጠቀሱት የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች ገቢ በማድረግና የከፍሉበትን ደረሰኝ ይዞ ቢሮ በመምጣት ወይም በቴሌግራም @electricexpert ላይ በመላክ  መመዝገብ ይቻላል።
#የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ: 1000454398932
#በአቢሲንያ_ባንክ: 88939409
#አዋሽ_ባንክ :- 01304709096500
Amen institute of technology

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website:
www.amenelectrical.com
TikTok:
https://shorturl.at/VQN6I
Youtube:
https://shorturl.at/I8eyb
Facebook:
https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት








✅Reminder❗️
ነገ 8 ሰዓት ላይ ይጀመራል❗️


ተጀምሯል❗️


✅#ስልጠና_የሚጀምርበት_ቀን
====
1⃣. #አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ #በቅዳሜና_እሁድ መርሃ ግብር የሚሰጠው ስልጠና ለመሰልጠን የተመዘገባችሁ ቅዳሜ ከቀኑ 8:00  በ24/05/2017 ዓ.ም ይጀምራል❗️
👉እስከዛ ከታች ያሉትን የዩቱዩብ ትምህርቶች ጨርሳችሁ ብትመጡ መልካም ነው❗️

1. በ youtube ቻናላችን ስለሚሰጡ ስልጠናዎች ዝርዝር ማብራሪያ
https://youtu.be/sDFBV9eATRY?sub_confirmation=1
2. በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና ስለምናያቸው ዝርዝር ነጥቦች
https://www.youtube.com/watch?v=azoLC_Io30k&t=20s?sub_confirmation=1
3. ኤሌክትሪክ ስራ ከመጀመራችን በፊትና በኤሌክትሪክ ስራ ጊዜ መወሰድ ስላለባቸው ጥንቃቄዎች
https://m.youtube.com/watch?v=-cbxtwW5msQ&t=109s?sub_confirmation=1
4. መሰረታዊ ኤሌክትሪክሲቲ ክፍል-1
https://www.youtube.com/watch?v=eGrHbdA7Y0w?sub_confirmation=1
5. መሰረታዊ ኤሌክትሪክሲቲ ክፍል-2
https://www.youtube.com/watch?v=TEmw1PbmAmo?sub_confirmation=1
6. ኤሌክትሪክ ስራ ለመጀመር የሚያስፈልጉ መሳሪያዎች
https://youtu.be/b_m0Q3y63c8
7. የመልቲሜትር አጠቃቀም
https://www.youtube.com/watch?v=aQjoQyV-ypg?sub_confirmation=1
8. የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ምልክቶች/ Building Electrical Installation Symbols https://www.youtube.com/channel/UCAdqgLHZGPPay3oBXmfC6Vw/?sub_confirmation=1
9. ለህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስራ የምንጠቀምባቸው እቃዎችና ስታንዳርድ ክፍል-#1
https://youtu.be/2rtjPyOvrlo?sub_confirmation=1
10. ለህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስራ የምንጠቀምባቸው እቃዎችና ስታንዳርድ ክፍል-#2
https://www.youtube.com/watch?v=dn205-0E3K8?sub_confirmation=1

👉በዚህ ዙር የመሰልጠን ፍላጎት ያላችሁ ለገና በዓል ያደረግነው የ20% ቅናሽ ሳይጠናቀቅ ከወዲሁ  ቀድማችሁ በመመዝገብ ይህንን #በክፍል፣ #በወርክሾፕና #በሳይት/#ኢንዱስትሪ_የሚሰጠውን_እጅግ_አድቫንስድ የሆነ ስልጠና ይቀላቀሉ❗️

#ማሳሰቢያ፦ በቡድን ለሚመጡ ቅናሽ አለን❗️

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website:
www.amenelectrical.com
TikTok:
https://shorturl.at/VQN6I
Youtube:
https://shorturl.at/I8eyb
Facebook:
https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት


✅#ማስታወቂያ
====
↪️ ዛሬ በ 14/05/2017 ሊጀምር የነበረው አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ ስልጠና ማሰልጠኛ ተቋማችን የCOC ምዝና ዝግጅት ላይ ሰለሆነ ወደ 21/05/2017 ዓ.ም መራዘሙን ስንገልፅ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ነው❗️
↪️ስልጠናው የሚሰጠው በክፍል፣ በወርክሾፕና በሳይት
በሳምንት 5 ቀን #ከሰኞ -#አርብ ከቀኑ 8:00-11:00 ለአንድ ወር ሲሆን በዚህ ዙር የመሰልጠንና ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ መሆን ከፈለጉ ፈጥነው ይመዝገቡ❗️


👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️


Telegram:
https://shorturl.at/zKTN2
Website:
www.amenelectrical.com
TikTok:
https://shorturl.at/VQN6I
Youtube:
https://shorturl.at/I8eyb
Facebook:
https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት



አሜን ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ


ውድ ደንበኞቻችን
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እየተመኘን  ድርጅታችን ከሚሰጣቸው ከ 11 በላይ የሚሆኑ የአጭር ጊዜ  ስልጠናዎች  ላይ እስከ 50% የሚደርስ ቅናሽ ማድረጉን ስንገልፅ በደስታ ነው❗️

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️


Telegram:
https://shorturl.at/zKTN2
Website:
www.amenelectrical.com
TikTok:
https://shorturl.at/VQN6I
Youtube:
https://shorturl.at/I8eyb
Facebook:
https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት



አሜን ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ


✅#የስልጠና_ማስታወቂያ
====
👉በቅርብ የሚጀምሩ ስልጠናዎችና ስልጠና የሚጀምርበት ቀን

1⃣. #አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ
↪️በሳምንት 5 ቀን #ከሰኞ -#አርብ ከቀኑ 8:00-11:00 ለ1ወር የሚሰጠው  በ 14/05/2017 ዓ.ም ይጀምራል።
↪️ #ቅዳሜና_እሁድ ፦ ቅዳሜ ከ 8:00-11:00 እና እሁድ ከ 3:00-6:00 የሚሰጠው ቅዳሜ ከቀኑ 8:00  በ17/05/2017 ይጀምራል።
2⃣. #አድቫንስድ_የጀነሬተር_ዝርጋታና_ጥገና ቅዳሜ ከቀኑ 8:00  በ17/05/17 ይጀምራል።
👉ሙሉ ክፍያው  5200 ብር ብቻ ነው

👉በዚህ ዙር የመሰልጠን ፍላጎት ያላችሁ ለገና በዓል ያደረግነው የ20% ቅናሽ ሳይጠናቀቅ ከወዲሁ  ቀድማችሁ በመመዝገብ ይህንን #በክፍል፣ #በወርክሾፕና #በሳይት/#ኢንዱስትሪ_የሚሰጠውን_እጅግ_አድቫንስድ የሆነ ስልጠና ይቀላቀሉ❗️

#ማሳሰቢያ፦ በቡድን ለሚመጡ ቅናሽ አለን❗️

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website:
www.amenelectrical.com
TikTok:
https://shorturl.at/VQN6I
Youtube:
https://shorturl.at/I8eyb
Facebook:
https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት

4.7k 1 12 12 19



✅#የገና_በዓል_ታላቅ_ቅናሽ_ሊጠናቀቅ ትንሽ ቀናት ብቻ ቀሩት❗️
==
👉ከላይ ከተዘረዘሩት ዘርፎች በመረጡት ፈረቃ ተመዝግበው ሲሰለጥኑ እስከ 50% የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ በማድረጋችን ብዙዎች የዕድሉ ተጠቃሚ ሆነዋል❗️አሁን ሊጠናቀቅ ትንሽ ቀናት ብቻ ይቀሩታል ፈጥነው በመመዝገብ የሙያና የስራ ባለቤት ይሁኑ❗️

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510

#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት


✅አስቸኳይ_የቅጥር_ማስታወቂያ

👉አንድ ድርጅት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ክህሎት ያላቸው ጀማሪ ባለሙያዎችን እንድንልክ ጠይቆናል።
1. በህንፃ ኤሌክትሪክ መሰመር ዝርጋታና በቧንቧ መስመር ዝርግታ ጥገና የሙያ ስልጠና የሰለጠና በዚህ ዘርፍ ሆቴል ላይ ተቀጥሮ የመስራት ፍላጎት ያለው።
ብዛት: 3
2. በቤት እቃዎች እንደ ፍሪጅ፣ ልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ ኦቨን ወዘተ የሰለጠነ።
ብዛት: 3
👉በድምሩ 6 ባለሙያዎችን የሚፈልግ ሲሆን በዚህ ዘርፍ ብቁ የሆናችሁና ሆቴል ላይ ተቀጥራችሁ የመስራት ፍላጎት ያላችሁ CV ከዚህ በታች ባለው የቴሌግራም ሊንክ ላኩልን።
@electricexpert
#ማሳሰቢ፦
መላክ የሚቻለው እስከ 11 ሰዓት ሲሆን ቀድመው የላኩትን የምንልክ ይሆናል።

4k 0 8 18 17
13 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.