Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Din


መጽሐፍ ቅዱስን በየዕለቱ ለማንበብ አስበው ያውቃሉ❓❓
በዚህ ቻናል ከዘፍጥረት ጀምረው የተዘጋጁትን ጥያቄዎች በመመለስ በየዕለቱ ቢያንስ አንድ ምዕራፍ የማንበብ ልምድ ያዳብሩ።
👇👇👇👇👇👇👇👇
@amharicbiblequize ቻናል ብቻ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Din
Statistika
Postlar filtri


የማንም ዕምባ ባለዳ አይደለም ጌታ❗️


🔖ማለዳ አዲስ እና ውብ ቀን ተጨምሮልናል ያመሰገነ አለ?


በአምራዊ ፈረስ ላይ በተቀመጠው ልብስ ላይ እና ጭን ላይ የተጻፈው ምንድን ነው?
So‘rovnoma
  •   የሥጋ ለባሽ ሁሉ ንጉሥ
  •   የመላእክት ንጉሥ
  •   የምድር ንጉሥ
  •   የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ
33 ta ovoz


በራዕይ 19 መሰረት የኢየሱስ ምስክር ______ነው።
So‘rovnoma
  •   የቅድስና መንገድ
  •   የጽድቅ መንገድ
  •   የጥበብ መጀመሪያ
  •   የትንቢት መንፈስ
31 ta ovoz


በ አምራዊ ፈረስ ላይ የተቀመጠው አይኑ ምን ይመስላል?
So‘rovnoma
  •   ከዋክብት
  •   ጨረቃ
  •   ፀሐይ
  •   የእሳት ነበልባል
30 ta ovoz


የበጉ ሚስት ምን ለብሳ ነበር?
So‘rovnoma
  •   ፀሐይ
  •   ወፍራም ነጭ ደመና
  •   የተስተካከለ የወርቅ ልብስ
  •   ቀጭን የተልባ እግር
31 ta ovoz


🔖ራዕይ 19 ጥያቄ

🔘 3:00 ላይ ሪያክት እያደረጋችሁ


❤️‍🔥እንዴት አላችሁ ቤተሰብ ትንሽ ጠፍተናል


😁😁 አዳዲስ ሜሞች መለቀቃቸውን ቀጥለዋል ያልተቀላቀላችሁ ግቡ እና እዩ ሳቁ ተማሩ
➡️ @biblememee


❤️ የዛሬው ከመፅሀፍ ቅዱስ አለም ጥያቄዎች እንዴት ነበሩ?


የዕብራውያን ምዕራፍ 11 ከሚከተሉት ውስጥ የትኛውን ነገር ያሳያል?
So‘rovnoma
  •   ጽናትን
  •   እምነትን
  •   ምሕረትን
  •   ፍቅ ርን
65 ta ovoz


🔖ጥያቄው ይቀጥል ?


እስራኤላውያን የዮርዳኖስን ወንዝ ተሻግረው ወደ ተስፋይቱ ምድር ሲገቡ ከፊት ለፊታቸው ምን ነበር?
So‘rovnoma
  •   እያሱ
  •   መለከት
  •   የኪዳን ታቦት
  •   የእግዚኣብሄር ክብር
67 ta ovoz


የምዋርተኝነት መንፈስ የነበረባት ለጌቶችዋም እየጠነቈለች ብዙ ትርፍ ታመጣ የነበረች ያቺ  ገረድ በነጳውሎስ ፊት ፊት እየሄደች ምን እያለች ትጮህ ነበር?


💡ፍንጭ ልስጣችሁ
መፅሐፈ ምሳሌ ላይ ይገኛል።


ከኤርምያስ ቀጥሎ የሚመጣው የትኛው መጽሐፍ ነው?
So‘rovnoma
  •   ኢሳይያስ
  •   ሰቆቃው
  •   ሕዝቅኤል
  •   ዳንኤል
63 ta ovoz


አንበሳ በሜዳ ላይ አለ በመንገዱ ላይ እሞታለሁ የሚል ምን አይነት ሰው ነው?


ከጌታ የተነገረላት ቃል ይፈጸማልና----- ብፅዕት ናት።
○ የተጠመቀች
○ ያመነች
○ የምትወልድ
○ የምትፀልይ


ከ------- ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ----- ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ----- ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?

◉ ከክፉዎች፣ ፅድቅ፣አማኝ
◉ከማያስተውሉ ፣የሚያምን፣ብርሃን
◉ከማያምኑ ፣ፅድቅ፣ብርሃን
◉ከአመፀኞች፣ፅድቅ፣ቅዱሳን


ጳውሎስ የሮም ክርስቲያኖችን በጸሎት ምን እንዲያደርጉ አሳስቧቸዋል?
So‘rovnoma
  •   ተጋደሉ
  •   አመስግኑ
  •   ትሕትናን ስጡ
  •   ክብርን ስጡ
63 ta ovoz

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.