Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Din


መጽሐፍ ቅዱስን በየዕለቱ ለማንበብ አስበው ያውቃሉ❓❓
በዚህ ቻናል ከዘፍጥረት ጀምረው የተዘጋጁትን ጥያቄዎች በመመለስ በየዕለቱ ቢያንስ አንድ ምዕራፍ የማንበብ ልምድ ያዳብሩ።
👇👇👇👇👇👇👇👇
@amharicbiblequize ቻናል ብቻ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Din
Statistika
Postlar filtri


🔖ጥያቄ በዩትዩብ ድጋሚ ልንጀምር ነው 📱 subscribe ያላደረጋችሁ አድርጉን

https://youtu.be/8zAC2inlETQ


ጳውሎስን የሰየፍኩ የሮም መሪ ነኝ እኔ ማን ነኝ?

መልስ : ኔሮ


🔖ጨርሰናል ተባረኩ


ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬያለሁ እኔ ማነኝ🤔


ዳዊት ነግሶ በደስታ ሲጨፍር እና ሲያመሰግን ተመልክቼው ንቄዋለው ፣ የሳኦል ልጅም ነኝ እኔ ማን ነኝ?
@amharicbiblequize
@amharicbiblequize


ጳውሎስን የሰየፍኩ የሮም መሪ ነኝ እኔ ማን ነኝ?


ኢዮብ ያለውን ሁሉ ባጣ ግዜ ልናፅናናው እና ልናዝንለት ከየሀገራችን መጥተናል እንዲሁም የ ኢዮብ ወዳጆች ነን እኛ ማን ነን?

@amharicbiblequize
@amharicbiblequize


ጴጥሮስ ጆሮዬን የቆረጠኝ ሰው ነኝ እኔ ማን ነኝ?


ከንጉሥ አክዓብና ከንግሥት ኤልዛቤል ጋር የተገናኘው ነቢይ ነኝ እኔ ማን ነኝ?
So‘rovnoma
  •   ሀ) ኤልያስ
  •   ለ) ኤልሳዕ
  •   ሐ) ኢሳያስ
  •   መ) ኤርምያስ
20 ta ovoz


የፈርዖንን ሕልም የተረጎምኩ ሰው ነኝ እኔ ማን ነኝ?
So‘rovnoma
  •   ሀ) ዳንኤል
  •   ለ) ዮሴፍ
  •   ሐ) ሙሴ
  •   መ) ኤልያስ
25 ta ovoz


በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የመጀመሪያውን ግድያ የፈፀመኩ ሰው ነኝ እኔ ማን ነኝ?
So‘rovnoma
  •   ሙሴ
  •   አቤል
  •   አዳም
  •   ቃየን
25 ta ovoz


በጭንቀቴ ምክንያት 'ማራ' መባልን የመረጥኩ ሴት ነኝ እኔ ማን ነኝ?
So‘rovnoma
  •   ኑኃሚን
  •   ኤልሳቤጥ
  •   ሩት
  •   ሃና
29 ta ovoz


➡️ ልንጀምር ነው


↪️ እኔ ማን ነኝ?

🕚 ምሽት 3፡00 ላይ

☁️ ኮመንት 👍 ሪያክት 📱 ሼር

@amharicbiblequize




🔖ጥያቄ በዩትዩብ ድጋሚ ልንጀምር ነው 📱 subscribe ያላደረጋችሁ አድርጉን

https://youtu.be/8zAC2inlETQ


🔖ለዛሬ የነበረን የሉቃስ ወንጌል 9 ጥያቄ ወደቀጣይ ተላልፏል ከይቅርታ ጋር🙏


🔖ተባረኩ


እመን ብቻ እንጂ አትፍራ™ dan repost
ደም መፍሰስ ያለበት ሴት በዚህ ሁኔታ ውስጥ ምን ያህል ጊዜ ኖራለች?
So‘rovnoma
  •   2 አመት
  •   5 ዓመታት
  •   7 ዓመታት
  •   12 ዓመታት
16 ta ovoz


የደም መፍሰስ ያለባት ሴት በሕመሟ ምክንያት ምን ችግር ደርሶባታል?
So‘rovnoma
  •   ሁሉንም ጓደኞቿን እና ዘመዶቿን አጣች።
  •   ገንዘቧን ሁሉ ለመድኃኒት አውጣች
  •   ባሏ ፈትቷታል
  •   ደካማ ሆናለች.
19 ta ovoz

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.