ሰበር የምስራች ዜና!
ዛሬ ኅዳር 29/2017 ዓ.ም ለጎንደር ሕዝብ፣ ለጎንደር አርበኞችና ለመላው የአማራ ሕዝብ እንዲሁም የኅልውና ታጋዮች በአንድ አደረጃጀት የመገመድ መቅድም ታሪካዊት ቀን ሆና ተመዝግባለች።
በአርበኛ ባዬ ቀናው የሚመራው "የአማራ ፋኖ በጎንደር" እና በአርበኛ ሐብቴ ወልዴ የሚመራው "የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ" ወደ አንድ ቀጠናዊ አታጋይ ተቋምነት ለመምጣት ከስምምነት ላይ መድረሳቸውን ባወጡት የጋራ መግለጫ አሳውቀዋል።
በአርበኛ ባዬ ቀና የሚመራው የአማራ ፋኖ በጎንደር ከየትኛውም ዓይነት አደረጃጀት ውስጥ አለመኖሩን በተቋሙ መሪ አርበኛ ባዬ ቀናው በኩል የተገለጠ ሲሆን፣ በአርበኛ ሐብቴ ወልዴ የሚመራው የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ በበኩሉ "ከአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት" እራሱን እንዳገለለና ሁለቱም አደረጃጀቶች ከምንም አደረጃጀት ነጻ ሆነው የአንድ ተቋምነት አደረጃጀቶችን በሰየሟቸው አመቻች ግብረ ኃይሎች አማካይነት ቋጭተው የመጨረሻውን ዝርዝር መግለጫ እንደሚሰጡ የበላይ ጠባቂ አባቶች በተገኙበት መስጠት ችለዋል።