🔥ሰልጣኝ የአባት አርበኞች ተመረቁ‼️
የአማራ ፋኖ በሸዋ ናደው ክፍለጦር ልጅ ስዩም ብርጌድ ከእንሳሮ ወረዳ ከሶስት ቀበሌወች በፍላጎት ወደ ትግሉ የተቀላቀሉ አባት አርበኞችን አሰልጥኖ አስመረቀ።
የአማራን ህዝብ የህልውና ትግል መቀላቀል አለብን ብለው ከእንሳሮ ወረዳ ሶስት ቀበሌወች ማለትም የትኖራና ቦለድ ቀበሌ፣ ቀንና ሞልታንባ ቀበሌ እንዲሁም ካራምባና ጥቁርዱር ቀበሌወች ውስጥ የተውጣጡ በርካታ አባት አርበኞችን በአካል ብቃት ፣ በወታደራዊ ሳይንስና በፖለቲካ አሰልጥኖ የክፍለ ጦሩ ከፍተኛ አመራሮች፣ የብርጌዱ አመራሮች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌወች በተገኙበት ተመርቀዋል።
ተመራቂ አባት አርበኞች የብልፅግናው ስርአት የአማራን ህዝብ ከምድረ ገፅ ለማጥፋት የተሰለፈ ስለሆነ ሁላችንም በአንድነት መንፈስ በመተባበር ይህን የበሰበሰ ስርአት በማክሰም ህዝባችንን የሚመጥን ስርአት መትከል አለብን ሲሉ ተደምጠዋል።
©የአማራ ፋኖ በሸዋ ናደው ክፍለ ጦር የሚዲያና ኮምንኬሽን ክፍል።