ሰበር የድል ዜና‼
ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር 💪
ሚያዚያ 1 የፅዳት ዘመቻ በማለት ፎክሮ ወደ ጀግኖች ቀየ የገባዉ አንድ #ኮር የጠላት ሀይል ተደመሰሰ‼
በአማራ ፋኖ በጎጃም ጎጃም አገዉ ምድር ክፍለ ጦር ወንድማማች ብርጌዶች ዛሬም ጀብድ ተፈፅሟል።
ወንድማማቾቹ ብርጌዶች ጠላትን አደባይተዉታል !!!
ጠላት አይቀጡ ቅጣት ተቀጧል የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር ስር የሚገኙት ወንድማማቾቹ ብርጌዶች _ግዮን ብርጌድ _ዘንገና ብርጌድ _ቢትወደድ መንገሻ ጀንበሬ ብርጌድ _ስሜነህ ደስታ ብርጌድ _ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ በጋራ በመሆን ጠላትን አይቀጡ ቅጣት ቀጠዉታል
ወንድማማቾቹ ብርጌዶች #አሽፋ ከተማ ላይ ከቀኑ 7:00 ስዓት እስከ ምሽቱ 1:00 ድረስ በፈጀዉ ዉጊያ ጠላትን በከበባ ሰርክል ዉስጥ አስገብተዉ የለበለቡት ሲሆን ጠላትን መግቢያ መዉጫ በማሳጣት ረፍርፈዉታል
ጠላት በሰዉ ቁመት ልክ የሰራዉን 2 #ምሽግ ንስሮቹ የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር ተናዳፊ ወንድማማቾቹ ብርጌዶች ምሽጉን በመደረማመስ ጠላት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አድርሰዉበታል
በዛሬዉ እለት በተደረገዉ ዘመቻ አንድነት ጎጃም አገዉ ምድር ክፍለ ጦር ለተከታታይ ጊዜ የተናበበ ዉጊያ በማድረግ ጠላትን ቅስሙን በመስበር የታዘዘዉን የጠላት ኮር ድባቅ ተመቷል።
በተከታታይ ሲደረግ በነበረው ታሪካዊ ዉጊያዎች ሶስቱ የጠላት ክፍለ ጦሮች ማለትም 23ኛ,73ኛ,እና 75ኛ ተሳትፈዋል
በዛሬው ተጋድሎም ጎጃም አገዉ ምድር ክፍለ ጦር ከፍተኛ ጀብድ በመፈፀም አፀዳለሁ ብሎ ፎክሮ የገባውን ወራሪ ወንበዴ ቡድን ድምቅ ባለ ወኔ መደምሰስ ተችሏል።
አጠቃላይ የጎጃም አገዉ ምድር የክፍለ ጦሩ አመራሮች እና የብርጌዱ አመራሮች አዉደ ዉጊያዉን የመሩት ሲሆን እጅግ መናበብ የታየበት ድንቅ አዉደ ዉጊያ ተደርጎል 15 እና 30 የማያልቅበት የዝንጀሮው ቡድን ዛሬም ሌላ ዘመቻ በማወጅ በገፍ የመጣው አራዊት 360° ተከቦ መዉጫ አጦ ሲለበለበ ዉሏል በዛሬዉ አዉደ ዉጌም
51 ክላሽ የተማረከ
10.000 የክላሽ ተተኳሽ የተማረከ
5000 የብሬን ተተኳሽ የተማረከ
1500 የዲሽቃ ተተኳሽ የተማረከ
80 ዙፋን ጠባቂ ላይመለስ ተሸኝቶ ወድቆ ሲቀር
ብዛት ያለዉ የጁላ ሰራዊት ቁስለኛ ሁኗል።
በዚህ ከባድ ትንቅንቅ አዉደ ዉጊያ አዋጊዎችን ጨምሮ ብዙ አባላት ተደምስሰዋል።
በዚህ የተበሳጨዉ የጠላት ሃይል 2 ሰላማዊ ወጣቶችን አፍነዉ የወሰዱ ሲሆን በአካባቢዉ የሚገኙ የሀገር ሽማግሌዎች ልጆቹ ለማስለቀቅ የሄዱ ሲሆን ጠላት ለአማራ ያለዉን ጥላቻ በማሳየት ሽማግሌዎችን በአሰቃቂ ሁኔታ በሳንጃ ቆራርጦ ገሏቸዋል
ጎጃም አገዉ ምድር ክፍለ ጦርም አስደናቂ መናበብ በማድረግ የጠላትን ጉርቦ እያነቀ ምርኮ የማይሰለቸዉ ክፍለ ጦር ሆኖ ቀጥሏል።
ፋኖ ይበልጣል የዉነቱ ጀግናዉ (እሳቱ) የጎጃም አገዉ ምድር ክፍለ ጦር የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ