ዩክሬን ከትናንት በስተያ በአሜሪካ ትዕዛዝ ወደ ራሽያ 6 ረጅም ርቀት ሚሳኤል ተኩሳ መተኮሷን ተከትሎ ሁኔታው አሳሳቢ ሆኗል‼️
5ቱ ከሽፎ አንዱ ጉዳት ማድረሱን ተከትሎ ፑቲን አስፈሪውን የዘመነ የኑክሌር ሰነድ በፊርማቸው አፅድቀዋል።
ሩሲያ ለራሷ እና ለቤላሩስ ሉዓላዊነት እና ግዛታዊ አንድነት አደገኛ ከሆነ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ልትጠቀም ትችላለች ተብሏል።ይህ የሚወሰነው በሩሲያ ፕሬዚዳንት ፑቲን ነው::
የሩስያ እና ዩክሬን ጦርነትን ተከትሎ በአውሮፓ በተፈጠረው የደህንነት ስጋት ኔቶን የተቀላቀሉት የኖርዲክ ሀገራት ኖርዌይ ፣ ስዊድን እና ፊንላንድ ዜጎች ለተወሰኑ ጊዜያት የምግብ እና ሌሎች መሰረታዊ ቁሶችን ገዝተው እንዲያከማቹ አዘዋል።
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇⬇️⬇️
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s