Ayu Zehabesha-Official አዩዘሀበሻ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha


ትክክለኛው የአዩዘሀበሻ ቻናል ይህ ብቻ ነው❗
ቻናላችንን Join በማድረግ በቀላሉ ፈጣን መረጃዎችን ይከታተሉ።
የውስጥ መስመር👉 t.me/ayulaw

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri


አንዲት እናት በ75 ዓመታቸው መውለድ ቻሉ‼️
በትግራይ ክልል በ 75 ዓመታቸው የወለዱት ወ/ሮ መድህን በህንዳዊቷ ወ/ሮ የተያዘውን ክብረወሰን ሰብረውታል።
=====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


ህወሓት ምላሽ ሰጠ‼️
"የትግራይ ህዝብ ወደ መደበኛ ህገመንግስታዊ ስርዓት መመለስ የህወሓት ቀዳሚ መርህ ነው":-ህወሓት‼️
በደብረጺዮን ገ/ሚካኤል የሚመራው የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (#ህወሓት) ቡድን የትግራይ ህዝብ እና የትግራይ ልሂቃን ቀዳሚ ምርጫው ሰላም ነው ሲል ትላንት ጥር 28 ቀን 2017 ዓ.ም አመሻሽ ላይ ጠ/ሚኒስት አብይ አህመድ (ዶ/ር) ጥሪ ማቅረባቸውን ተከትሎ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ።

ህወሓት የጠ/ሚኒስትሩን ጥሪ ተከትሎ ትላንት ጥር 28 ቀን መግለጫ ያወጣ ሲሆን በመግለጫውም የትግራይ ህዝብ ቀዳሚ ምርጫ ሰላም ነው ብሏል፤ የትግራይ ህዝብን የሰላም ምኞት አውን ለማድረግ ሁሉመ ገንቢ ሚና ይጫወት ሲል ጠይቋል፤ ከማንኛውም አካል ጋር በሰላም ዙሪያ ለመስራት ዝግጁ ነኝ ሲል አስታውቋል።

ህወሓት በመግለጫው ባለፉት መቶ አመታት የትግራይ ህዝብ ያደረጋቸው ጦርነቶች “ህልውናውን ለማረጋገጥ እና ለጭቆና አጅ አልሰጥ በማለት ነው” ሲል በመግለጽ “የትግራይ ህዝብ ያደረጋቸው ተጋድሎዎች ያኮሩታል እንጂ አያስቆጩትም” ብሏል።
የህዝቡ የሰላም ምኞት ዕውን እንዲሆን የሚመለከታቸው ሁሉ ገንቢ ግንኙነት ላይ የተመሰረተ ትብብር እንዲያደርጉ ጥሪያችንን እናቀርባለን ብሏል። አሁንም ቢሆን እንደተለመደው የትግራይ ህዝብ ለሰላም ያለውን ቁርጠኝነት በተለያዩ መንገዶች እያስመሰከረ ነው። ለሰላም ካለው ፍላጎት የተነሳ የዘር ማጥፋት ጦርነትን ለማስቆም የፕሪቶሪያን ስምምነት ተቀብሎ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ እንዲሆን ጥሪ ያቀርባል ብሏል። ምንም እንኳን የፕሪቶሪያ ስምምነት የትግራይን ህዝብ ሙሉ ደህንነት የማያረጋግጥ ቢሆንም፣ እያንዳንዱ የትግራይ ህዝብ ስምምነቱን የማስፈጸም ተግባር ሰላምና መተማመንን እየፈጠረ ተጠቃሚ እንዲሆን አላስፈላጊ ዋጋ እየከፈሉ ቢሆንም ነገር ግን ታሪክ እራሱን ደግሟል እና የፕሪቶሪያ ስምምነት ተግባራዊ መሆን አልቻለም። የትግራይ ህዝብ ዋና ዋና ጥያቄዎች እና በፕሪቶሪያ ስምምነት ላይ የተቀመጡት ጉዳዮች አፈፃፀማቸው በመዘግየቱ ዋጋ እየከፈለ ነው። ህወሀት የትግራይን ህዝብ ጥቅም የሚያረጋግጥ የሰላም ጥሪ ሁሌም ይመኝ ነበር። ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ የተሻለ ደረጃ ላይ መድረስ እና የትግራይን ህዝብ ተጠቃሚ ማድረግ የትግሉ ዋና ምሰሶ ነው። ሰላማችንን እና ዘላቂነቱን ለማረጋገጥ እየሰራን ነው። እያንዳንዱ የሰላም ጥሪ እንዳይስተጓጎል በጥንቃቄ እንሰራለን። የትግራይ ህዝብ በትግላቸው ያመጣው የፕሪቶሪያ ስምምነት ተግባራዊ እንዲሆን እንሰራለን። ስለሆነም ከወራሪ ሃይሎች ያልተላቀቁ ዜጎች ተፈተውና የተፈናቀሉ ወገኖች ወደ ቤታቸው ይመለሱ። የትግራይ መሬት ሉዓላዊነት ይመለስ; ለትግራይ ሰላም ቀጣይነት በትግራይ ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል የፈጸሙ አካላት ተጠያቂ መሆን አለባቸው።
ትግራይ ወደ መደበኛ ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት መመለስ የትግራይ ሕዝብ ፍላጎትና የህወሓት ዋነኛ መርህ ነው። ትላንትም ዛሬም ነገም ከሁሉም የሰላም ሃይሎች ጋር በጋራ ለመስራት ዝግጁ መሆናችንን ልናረጋግጥላችሁ እንወዳለን"ሲል ገልጿል።
[አዩዘበሀሻ]
=====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


ከዛሬ ጀምሮ አገልግሎት ይሰጣል‼️
በወልዲያ-ቆቦ መንገድ የሚገኘው የአሚድ ወንዝ ብረት ድልድይ መሰበሩን ተከትሎ የትራንስፖርት አገልግሎት ችግር እንዳይፈጠር ጊዜያዊ ተለዋጭ መተላለፊያ መንገድ የተሰራ ሲሆን ከዛሬ ሀሙስ ጀምሮ አገልግሎት መስጠት እንደሚችል ተሰምቷል።
=====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


#ቴምር ሪልስቴት
⚠️7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶቾ እና ሱቆች
‼️ፒያሳ (ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት) ጀርባ
         👉1 መኝታ 66ካሬ=
         10% ቅድመ ክፍያ 693,000ብር
         ሙሉ ክፍያ 6,930,000 ብር
         👉2መኝታ 71ካሬ
        10%ቅድመ ክፍያ 745,000ብር
        ሙሉ ክፍያ 7,455,000ብር
         👉2መኝታ 93ካሬ=
       10% ቅድመ ክፍያ 1,044,000ብር
       ሙሉ ክፍያ 10,044,000ብር
        👉3መኝታ 130ካሬ
      10%ቅድመ ክፍያ 1,365,000ብር
      ሙሉ ክፍያ 13,650,000ብር
        👉ቀሪውን 90% በ17ዙር ከፍለው         የሚጨርሱት
        👉30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ደረስ የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል
‼️ፒያሳ ሱቅ ሽያጭ 
👉3.9ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ900,000ብር 4ተኛ እና 5ተኛ
👉4.2ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 3ተኛ
👉4.8ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.5ሚሊዮን 2ተኛ
👉5.5ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን 1ኛ
👉 7ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2.8ሚሊዮን ግራውንድ በውስጥ በኩል
👉10ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 4ሚሊዮን ግራውንድ በውጪ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
       👇👇👇👇👇👇
     +251939770177
     +251996856273


ግብፅ በሕዳሴው ግድብ ፍላጎቷን ለማሳካት፣ የጋዛ ነዋሪዎችን ተቀብላ ማስፈር እንዳለባት አሜሪካ ለካይሮ ገለፀች‼️
👉ትራምፕ በትናንትናው ዕለት ጋዛን እንቆጣጠራለን ማለታቸው ይታወሳል።
ግብጽ የጋዛ ነዋሪዎችን ተቀብላ እንድታሠፍር ለማግባባት የሕዳሴ ግድብን አጀንዳ እንደ መሳሪያ እየተጠቀመችበት መኾኑን ከዲፕሎማቲክ ምንጮች ሰምቻለሁ ሲል፣ ዘ ኒው ዓረብ ድረገጽ ዘገበ።
  የአሜሪካ ከፍተኛ ልዑካን ቡድንበቅርቡ ወደ ካይሮ በማቅናት፣ ከግብጽ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ባደር አብደላቲና ሌሎች ባለሥልጣናት ጋር በዚኹ ጉዳይ ዙሪያ ተወያይተው እንደነበርም ዘገባው አውስቷል። የሕዳሴው ግድብ ውዝግብን ለመፍታት አሜሪካ ገንቢ ሚና እንድትጫወት ከተፈለገ፣ ግብጽ የጋዛ ነዋሪዎችን ተቀብላ ማስፈር እንዳለባት የአሜሪካ ባለሥልጣናት ለግብጽ አቻዎቻቸው ነግረዋቸዋል ነው የተባለው።

ፕሬዝዳንት ትራምፕ በቀደመው የሥልጣን ዘመናቸው፣ የግድቡን ውዝግብ ለመፍታት ያቀረቡትን አስገዳጅ የስምምነት ሰነድ ኢትዮጵያ ውድቅ ማድረጓ የሚታወስ ነው።
አዩዘሀበሻ
=====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


ይፍጠኑ‼️
📌በቦሌ ጃፓን የሚገኘው አፓርትመንታችንን ጥንቅቅ አድርገን ሰርተን አስረክበን አሁንም እዚሁ ቦሌ ደንበል ጌቱ ኮሜርሺያል ጀርባ ኢሄንኑ ስራችንን ደግመነዋል!!!

📌Cosmopolitan Real Estate

ግንባታው ወደ 50% የደረሰው አፓርትመንታችን ከ50% ጀምሮ ለሚከፍሉ ደንበኞች ከ5% - 15% ቅናሽ እና የ BYD TANG መኪና ሽልማቶችን አዘጋጅተናል።

📌መረከቢያ ጊዜያቸው 18 ወር ሲሆን
📌ክፍያ ጊዜያቸውም በዚሁ መሰረት ይሆናል።

♦️ባለአንድ መኝታ 89 ካ.ሜ
♦️ባለሁለት መኝታ 153 ካ.ሜ Type -A
♦️ባለሁለት መኝታ 158 ካ.ሜ Type -B
♦️ባለሁለት መኝታ 169 ካ.ሜ Type -C

📌ዋና/🏊‍♂️
📌ጂም/gymnasium
📌ስፓ/🧖
📌ኘሮግራም ማዘጋጃ/Terraces
📌B+G+1+2 መኪና ማቆሚያ

💰የካሬ ዋጋችን 94,000 ብቻ ሲሆን
💰ቅድመ ክፍያውም 30% ይሆናል
     
☎️ 0933443562 ደውለው ያነጋግሩኝ።


ከሞት ተረፍኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን:-የገንዳውሃ ነዋሪ‼️
ትናንት በ28-05-2017  ጠዋት 2፡10 ከገንዳውሃ-ጎንደር እየተጓዝን ከ10 በላይ አባዱላ በታጣቂዎች ተዘርፏል በጣም የሚያሳዝነው አንድ ታዳጊ ወጣት ተገሏል ሁለት ደግሞ ቆስለዋል።
እስከመቼ እንደዚህ ይቀጥላል? በጣም ያሳዝናል። የትራንስፖርት ዋጋው ከ200 እስከ 1000 ብር ከፍለንም ተሳቀቅን።
አዩዘሀበሻ
=====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


ADVERTISMENT

👬 ልዩ ጥቆማ‼️‼️
አዲስ አበባ ከተማ ላይ ምን መግዛት ይፈልጋሉ????       

👉👉በዋናነት 40/60

👉ከመኖርያ ቤት፣ እስከ ንግድ፣ ቤት
👉 እናም የተለያዩ ህንፃወች  ሆቴል አፓርታማ  ኮንዶሚኒየም  ባዶ ቦታ፣ የፈለጉት ሁሉም ከእኛ ከፋስት ሆምስ የቤት ሽያጭና ኪራይ የኮሚሽን ስራ ጋር አለ

👍‼️ ያለምንም~ ድካም~  ገንዘቦ ን ~ወደ ~ንብረት !
ንብረቶን ~ወደ ~ገንዘብ ~ይቀይሩ !!

👍👉 ከስር ያለውን ሊንክ
Join በማድረግ የተለያዩ መረጃዎች
እዲደርስዎ እናደርጋለን
👌👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/wendm12
https://t.me/wendm12
https://t.me/wendm12
https://t.me/wendm12
‼️‼️‼️FAST HOMES SELLING  ብለው ይግቡ  📞 09 01 16 83 50// 0902708602 በዚህ ያገኙናል።  መሸጥ እና  መግዛት ለምትፈልጉ ብቻ።


የአንድ ስታዲየም ስፋት ያለው የጠፈር አለት ከሰማይ ወደ መሬት እየተምዘገዘገ ነው❗❗
ይህ አለት በከተማ ላይ ካረፈ የከፋ ጉዳት ሊያደርስ እንደሚል ተሰግቷል።

የጠፈር አለቱ አሜሪካ በጃፓኗ ሂሮሽማ ላይ ከጣለችው ቦምብ 500 እጥፍ ሀይል አለውም ተብሏል።
ይህ አለት በመጪው በፈረንጆቹ 2032 መሬትን የመምታት እድሉ 1-6% መሆኑን የናሳ መረጃ ያሳያል።
=====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


ጥቆማ‼️
ስለ ክርፕቶከረንሲ ለማወቅ‼️
ስለክሪፕቶ 💸 በነፃ እውቀት🪙 ለመቅሰም የፍቅሩ ቦጋለ HDC ቴሌግራም ቻናል በነፃ ተቀላቅለው ይማሩ 👇    👇       👇
https://t.me/EthioMasterCardNumber1
https://t.me/EthioMasterCardNumber1
https://t.me/EthioMasterCardNumber1


#መረጃ‼️
አስመጪዎች መክፈል የሚችሉት ቅድመ ክፍያ መጠን ላይ ማሻሻያ ሊደረግ ነው
‼️
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ አስመጪዎች ያለባንክ ዋስትና መላክ የሚችሉት ቅድመ ክፍያ/advance payment መጠን ላይ ማሻሻያ ሊያደርግ ነው።

ላለፉት 27 አመታት ሲተገበር በቆየው አሰራር መሰረት አስመጪዎች ያለባንክ ዋስትና ለሚያስገቡት እቃ በቅድሚያ መላክ/መክፈል የሚችሉት የውጭ ምንዛሬ መጠን ከ5 ሺ ዶላር መብለጥ እንደማይችል የማእከላዊ ባንኩ መመሪያ ይደነግጋል።

ሆኖም ከ5ሺ ዶላር በላይ ቅድመ ክፍያ መፈፀም ከፈለጉ ከአገር ውስጥ ባንክ ዋስትና ማቅረብ ይጠበቅባቸው ነበር።
አሁን ማእከላዊ ባንኩ ያለዋስትና መላክ በሚቻለው ቅድመ ክፍያ መጠን ላይ ጭማሪ ለማድረግ መመሪያውን እየከለሰ ይገኛል።
ምንጮች የጭማሪ መጠኑ ምን ያህል እንደሆነ ከመግለጥ ቢቆጠቡም አዲሱ መመሪያው ግን በቀጣይ መጋቢት ወር ወደ ስራ ይገባል ብለዋል።
#ቅዳሜገበያ
=====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


Ads❗❗
ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች‼️
የቴሌግራም አካውንት የከፈታችሁት መቼ ነው❓❓❓
ከስር በተቀመጠው ሊንክ "Start" በማለት የቴሌግራም አካውንታችሁን እድሜ መሰረት በማድረግ ሽልማት ይውሰዱ👇👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=7nLeTc0P


ድሮን‼️
በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ ድሮን ያለ ፈቃድ ማብረር አይቻልም፦ ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት‼️
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚደረግ የድሮን እና ሌሎች በራሪ አካላት አጠቃቀምን በተመለከተ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 1276/2014 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የመሪዎችን፣ የቁልፍ መሠረተ-ልማቶችን እና ብሔራዊ ኩነቶችን ደኅንነት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን የማስጠበቅ ኃላፊነት አለበት።
ተቋሙ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በስፋት ጥቅም ላይ እየዋሉ የመጡ ድሮኖች እና መሰል ቴክኖሎጂ ወለድ መሣሪያዎች የሚፈጥሯቸውን ስጋቶች ለመከላከል የሚያስችል በቂ የቴክኖሎጂ እና የሰው ኃይል ዝግጅት አድርጓል። ሥራው ውጤታማ እንዲሆንም ለኅብረተሰቡ ግንዛቤ መፍጠር እና ጠንካራ የባለድርሻ አካላት ቅንጅት እንደሚፈልግ በመግለጫው ጠቁሟል፡፡

በተለይ ከመጪው የአፍሪካ ሕብረት ስብሰባ ጋር ተያይዞ ቅንጅቱን ማጠናከር አስፈላጊ በመሆኑ በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ ማኝናውም አይነት ድሮን ያለ ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት መሥሪያ ቤት ፈቃድ ማስነሳትም ሆነ ማብረር እንደማይቻል መግለጫው አመልክቷል፡፡

በሥራ ምክንያት ድሮኖች መጠቀም አስፈላጊ ከሆነ ጠያቂው አካል የበረራውን ዓላማ፣ የሚበርበትን ቦታ፣ የድሮኑን አይነት እና የሞዴል ቁጥር በመጥቀስ አስቀድሞ አገልግሎት መሥሪያ ቤቱን መጠየቅ እና ፈቃድ ማግኘት እንደሚገባ መግለጫው አስታውቋል፡፡

ይህ ሳይሆን ቀርቶ በዘፈቀደ የሚኒሱ እና የሚበሩ ድሮኖች ካሉ ተቋሙ አዲስ አበባንና ዙሪያዋን በጸረ-ድሮን ቴክኖሎጂ ያጠረ በመሆኑ በእነዚህ ቴክኖሎጂዎች በመጠቀም በማንኛውም ጊዜ ድሮኖቹን ከአየር ላይ በመለየት፣ በመጥለፍ እና ወደ አስፈላጊው ቦታ በማሳረፍ እንዲሁም የድሮን አብራሪዎቹን በቁጥጥር ስር በማዋል ተጠያቂነት የሚያረጋግጥ መሆኑን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለኢቢሲ በላከው መግለጫ አመልክቷል፡፡

ከሥራ ጋር በተያያዘ ድሮኖችን መጠቀም የሚፈልግ ማንኛውም አካል በ+251 983 00 02 98 እና +251 983 00 04 01 ስልክ ቁጥሮች በመደወል ተጨማሪ ማብራሪያ ማግኘት እንደሚችል በመግለጫው አሳስቧል።
=====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


የቻይና ወንዶች ሚስት የማግኘት ፈተና‼️
በቻይና 40 ሚሊዩን የሀገሪቱ ወጣት ወንዶች ከህዝብ ምጣኔው ጋር በተያያዘ የሴቶች ቁጥር በማነሱ ሚስት እንደማያገኙ ተነግሯል። ችግሩ እንዲፈታ የውጪ ሀገራት ሴቶች ላይ እንዲያማትሩ ግድ የሚል ቢሆንም የቻይና ህግ ግን በዚህ ዙሪያ ጠበቅ ያለ ነዉ።
=====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


አራት የፍጥረት መንገዶች‼️
ከአዲስ  አበባ  የሚወጡ  4  የፍጥነት መንገዶች ለመገንባት ጥናት እየተደረገ ይገኛል‼️
ከአዲስ    አበባ   በተለያዩ   መስመሮች   የሚወጡ   4   አዳዲስ   የፍጥነት   መንገዶችን  ለመገንባት  የሚያስችል  ጥናት እየተደረገ ሲሆን:-
🎯ከአዲስ  አበባ ደሴ
🎯ከአዲስ  አበባ  ጅማ
🎯ከአዲስ  አበባ  ደብረማርቆስ  እና  ከአዲስ አበባ  ነቀምት በሚዘልቁት  መንገዶችን ላይ ነው።

እነዚህ    የፍጥነት  መንገዶች   የሚገነቡበት   የጥራት  ደረጃ ፣ የሚኖራቸውም   አጠቃላይ የጎን  ስፋት  ከፍ  ያለ  እና  የሚገነቡበት  መልክአ  ምድር  አብዛኛውን   ተራራማ  ቦታዎችን  የሚሸፍን  በመሆኑ  ከፍተኛ  የሆነ   ወጪ እና   የቆረጣ   ስራዎችን  የሚጠይቁ  ናቸው፡፡

በጥናቱ   መሰረት   ፕሮጀክቶቹ   የሚኖራቸው   ርዝመት   በአማካይ   300  ኪሜ   ሲሆን   ግንባታቸውም   በተለያዩ  ምዕራፎች  እና  በተወሰነ   ኪሎሜትር ተከፋፍሎ የሚጀመር ይሆናል፡፡

በአሁኑ  ወቅት  የፕሮጀክቶቹ  የአዋጭነት፥ እንዲሁም  መሰረታዊ  የዲዛይንና  የዝግጅት ሥራ እየተከናወነ ሲሆን ለዝግጅት  ሥራው  የሚያስፈልጉ   የጥናት  ስራዎችንም  ለማጠናቀቅ  እየተሰራ ነው።

አራቱን  የፍጥነት  መንገዶች  ለመገንባት የሚያስፈልገው   ወጪ  የሚሸፈነው  በመንግስትና   የግል   አጋርነት  ትብብር   ነው፡፡

ከፍጥነት  መንገዶቹ  መካከል  የአዲስ  ጅማ እና አዲስ ደብረ ማርቆስ ፕሮጀክቶች ለገንዘብ ሚኒስቴር የመንግስት የግል  አጋርነት  ቦርድ  የቀረቡ  ሲሆን  ቀሪዎቹም  በቅርቡ  ይቀርባሉ  ተብለው ይጠበቃል ።
=====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s



16 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.