በአንድ ሰዓት ውስጥ ሶስት የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ‼️
ዛሬ አዳሩን ከተከሰቱ የመሬት መንቀጥቀጥ ከፍተኛው በሬክተር ስኬል 5.2 የተመዘገበ ሲሆን የተከሰተው ከለሊቱ 9:19 ከአዋሽ በስተሰሜን በ30ኪ.ሜ ርቀት ላይ ነው፣በዚህም አዲስ አበባን ጨምሮ ከፍተኛ የተባለ ንዝረት ተሰምቷል።
ዛሬ ለሊት የተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ:-👇
1. ለሊት 8:42 በአፋር ገርባ ከአዋሽ ሰሜናዊ ምዕራብ በ12ኪ.ሜ ርቀት በሬክተር ስኬል 4.60 የሆነ
2. ለሊት 8:58 አማራ ክልል ብጨንቀኝ በሬክተር ስኬል 4.50 የሆነ
3. ለሊት 9:19 ከአዋሽ ባስተሰሜን በ30ኪ.ሜ ርቀት የምሽቱ ከፍተኛ የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ በሬክተር ስኬል 5.20 የሆነ
4. ለሊት 10:50 ከመተኻራ በደቡባዊ ምስራቅ በ25ኪ.ሜ ርቀት በሬክተር ስኬል 4.30 የሆነ
5. አሁን ጧዋት 12:22 ከመተኻራ በደቡብ አቅጣጫ በ28ኪ.ሜ ርቀት በሬክተር ስኬል 4.40 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጦች ተመዝግቧል።
አዩዘሀበሻ
=======================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s