#የበረከት_ጥሪ
ለገጠር አብያተ ክርስቲያናት ድጋፍ ለማድረግ ከየካቲት 23 ጀምሮ እስከ የካቲት 30 ቀን 2017 ዓ.ም የሚካሄድ የመባዕ ሳምንት መርሐ ግብር የማኅበረ ቅዱሳን የወልድያ ወረዳ ማእከል የሙያ ገዳማትና አብነት ትምህርት ቤት ክፍል በዝግጅት ላይ ነው።
የመብዐ ድጋፍ የሚደረግላቸው በተለይ በጉባላፍቶ ወረዳ ቤተ ክህነት ሥር የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት ሲሆኑ የማስቀደሻ እጣን፣ ጧፍ እና የካህናት አልባሳት እጥረት ያለባቸው በመሆኑ በዚህ የጾም ወቅት የቤተ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ቴሌግራም ቻናል አባላት በዚህ የበረከት ሥራዎችን እንዲሳተፉ ጥሪ ቀርቧል።
ለመሳተፍ ፍላጎቱ ያላችሁ፦
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ማኅበረ ቅዱሳን ወልድያ ወረዳ ማዕከል
ሙያና ማኅበራዊ አገልግሎት ክፍል
1000334491602
ለበለጠ መረጃ፦ 0938001464 ይደውሉ