ውሸትን____ፕራንክ
ስድብን____ ተግሣፅ
ዘፈንን_____ጥበብ
እያሉ ራስን መሸወድ ተገቢ አይደለም። ጸጋ መንፈስ ቅዱስ እንዳይርቀን ሁልጊዜም ቢሆን ራሳችንን ከኃጢአት መጠበቅ ይገባናል። ኅሊናችን ወደበጎ ነገር ሲያዘነብል መንፈስ ቅዱስ ወደበለጠ መልካም ነገር እንድንሳብ ያነሳሳናል። ኅሊናችን ወደ ክፉ ነገር ሲያዘነብል ደግሞ ሰይጣን ክፋታችንን ለማብዛት ክፉ ክፉ ነገርን ያሳስበናል። ስለዚህ ጸጋ መንፈስ ቅዱስ እንዳይርቀን፣ መልካም መልካም ነገርን እንድናስብ ኅሊናችንን ወደ መልካም ነገር እንምራው።
© በትረማርያም አበባው