የጎንደር ደብረ ኃይል ወደብረ ጥበብ በዓታ ለማርያም ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት ሁልጊዜም እሑድ ከ9፡00 ጀምሮ እስከ 11፡30 የግእዝ ትምህርትን ይሰጣል። ስለዚህ በቦታው ተገኝተው ይማሩ።
ትምህርቱ የሚሰጠው ከካቴድራሏ ግቢ ውስጥ በሚገኘው ፈለገ ጥበብ በዓታ ለማርያም አካዳሚ ውስጥ ነው።
በቦታው ተገኝተው ትምህርቱን መማር ለሚፈልጉ ሁሉ መረጃው ይደርስ ዘንድ share በማድረግ ይተባበሩ።