💖 መጽሐፈ መክብብ ክፍል 2 💖
💖ምዕራፍ ፮፡-
-እግዚአብሔር ለሰው ሀብትንና ጥሪትን ክብርንም እንደሰጠው
💖ምዕራፍ ፯፡-
-ከመልካም ሽቱ መልካም ስም ከመወለድ ቀንም የሞት ቀን እንደሚሻል
💖ምዕራፍ ፰፡-
-ለኃጥእ ድኅነት እንደሌለው
💖ምዕራፍ ፱፡-
-ከሕያዋን ጋር አንድነት ያለው ማንም ሰው ተስፋ እንዳለው
-ከኃይል ይልቅ ጥበብ እንደምትበልጥ
💖ምዕራፍ ፲፡-
-የሞቱ ዝንቦች የተቀመመውን የዘይት ሽቱ እንደሚያገሙት
-ትዕግሥት ኃጢአትን እንደሚያስተሠርይ
-ለባልንጀራው ጉድጓድን የሚምስ ራሱ እንደሚወድቅበት
-የጠቢብ ሰው የአፉ ቃል ሞገስ እንደሆነች
💖ምዕራፍ ፲፩፡-
-ከልብ ቁጣን ማራቅ ከሰውነትም ክፉ ነገርን ማስወገድ እንደሚገባ
💖ምዕራፍ ፲፪፡-
-የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጉብዝና ወራት ፈጣሪን ማሰብ እንደሚገባ
💖የዕለቱ ጥያቄ💖
፩. ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ትዕግሥት ታላቁን ኃጢአት ያስተሠርያል
ለ. የጠቢብ ሰው የአፉ ቃል ሞገስ ናት
ሐ. ሀ እና ለ
መ. መልስ የለም
https://youtu.be/SSXitc4cElw?si=uLSjYCxKhGQOdGyd
💖ምዕራፍ ፮፡-
-እግዚአብሔር ለሰው ሀብትንና ጥሪትን ክብርንም እንደሰጠው
💖ምዕራፍ ፯፡-
-ከመልካም ሽቱ መልካም ስም ከመወለድ ቀንም የሞት ቀን እንደሚሻል
💖ምዕራፍ ፰፡-
-ለኃጥእ ድኅነት እንደሌለው
💖ምዕራፍ ፱፡-
-ከሕያዋን ጋር አንድነት ያለው ማንም ሰው ተስፋ እንዳለው
-ከኃይል ይልቅ ጥበብ እንደምትበልጥ
💖ምዕራፍ ፲፡-
-የሞቱ ዝንቦች የተቀመመውን የዘይት ሽቱ እንደሚያገሙት
-ትዕግሥት ኃጢአትን እንደሚያስተሠርይ
-ለባልንጀራው ጉድጓድን የሚምስ ራሱ እንደሚወድቅበት
-የጠቢብ ሰው የአፉ ቃል ሞገስ እንደሆነች
💖ምዕራፍ ፲፩፡-
-ከልብ ቁጣን ማራቅ ከሰውነትም ክፉ ነገርን ማስወገድ እንደሚገባ
💖ምዕራፍ ፲፪፡-
-የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጉብዝና ወራት ፈጣሪን ማሰብ እንደሚገባ
💖የዕለቱ ጥያቄ💖
፩. ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ትዕግሥት ታላቁን ኃጢአት ያስተሠርያል
ለ. የጠቢብ ሰው የአፉ ቃል ሞገስ ናት
ሐ. ሀ እና ለ
መ. መልስ የለም
https://youtu.be/SSXitc4cElw?si=uLSjYCxKhGQOdGyd