በእውቀቱ ስዩም እና ሌሎችም dan repost
በምድር ላይ ለአንተ ካንተ የባሰ ጠላት ያለ እንዳይመሰልህ። ራስህን ካላሸነፍክ አሸናፊ መሆን አትችልም። አንዳንድ ጊዜ የምታደርገው ነገር ራስህን እያወደመ ካንተ በተቃራኒ ሆኖ ያሰቃየሃል። አንዳንድ ጊዜ ራስህን ራስህ በገነባኽው
እስር ቤት ታሳሪ ታደርገዋለህ። ከዛም ጠባቂው አንተ ተጠባቂውም አንተ ትሆናለህ። አንድ አንድ ጊዜ የሚያበሽቅህ፣ የሚያስፈራራ፣ የሚያሸማቅቅህ ድምጽ ከራስህ ወደራስ
ይወረወራል። አትችልም፣ አታደርግም፣ ፈሪ ነህ ፣ ተስጦ የለህም እያለህ ከሰው ሁሉ የበታች ያደርግሃል። ይህን
በውስጥህ ያለውን ሃይል ለማሸነፍ ለራስህ በራስህ ውስጥ ጠበቃ ቁምለት። ከራስህ ጋር ታገል። ራስህን ከራስህ ጋር
አስማማው እና አለም ሁሉ ከአንተ ጋር ለመስማማት አጁን ይዘረጋል።
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን
✦ የምንም ግዜ ተወዳጅ የሆነው
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
አዘጋጅ፦ @Daniel_bewketu
@Daniel_bewketu
➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟