ስለ ቢዝነስ የባለሙያ ምክር ውሳኝ እንደሆነ የተረዳሁባቸው አጋጣሚዎች።
መጀመሪያ ፍርሀቴ እንደ ጀማሪ የቴክ company ስራዎችን ማግኘት ነበር። ተቀጥሮ መስራትን እስከ ጥግ ሄጀበታለሁ ብዬ ስለማምንና ቀጣይ መዳረሻዬ የግል ቢዝነስ መሆኑን ስለተረዳሁ የማገኛትን ነገር ኢንቨስት አድርጌ መደላድሉን ከፈጠርኩ በኋላ የቅጥር ስራውን መተው ነበር። (ከቤት የሚሰራ የውጭ ስራ እድልን በቃኝ ማለት ከባድ ውሳኔ ቢሆንም)። ስራውን ስጀምር ግን ትልቁ ችግሬ ጊዜ ብቻ ሆነ። ለሱ መፍትሄ ስፈልግ delegate ስለማድረግ ምክር ተቀብዬ አንድ team leader መሆን የሚችል የቀድሞ የስራ ባልደርባዬን ማምጣት እንዳለብኝ ተረዳሁ። አደረግኩትም
ሌላው የገባኝ ነገር ( Abdulbasit Mohammed ) የመከረኝ ዋና ምክር ትናንሽ products አለመናቅና የግድ በሚሊዮን ብር ማምጣት የሚችል ስራን አለመፈለግ ነው። ከዚህ ምክር በኋላ እሱ ጋር በመሰረትነው አንድ ድርጅት አንድ product በስካይ-ኃብ ቴክኖሎጂስ 1 ሌላ product ለመስራት ችለናል።
ድርጅቱ እያደገና ሰራተኞች እየበዚ ሲሄዱ ቀጣይ ፈተናዎች እንደሚመጡና ቅድመ ዝግጅት እንደሚፈልጉ ከወድሁ ገብቶኛል ።
ምን ልላችሁ ነው ቢዝነስ ስታስቡ አትፍሩ፣ ጀምሩት ግን flexible እና adaptability ይኑራችሁ።