መቸም በኛ ጀመዓ ውስጥ ሆናችሁ ስለ AI አልሰማንም አትሉም። ለመሆኑ AI ምን ቢያግዛችሁ ትፈልጋላችሁ?
የቢዝነስ ሀሳብ ኖሯችሁ ሀሳቡን ማብላላት ብትፈልጉ ሌላ አማካሪ ሳያስፈልጋችሁ ሊያማክራችሁ ይችላል።
ቀኔን እንደት በተሳካ ሁኔታ ላሳልፍ ብትሉት እቅድ አውጥቶ ይሰጣችሗል።
አይ ስለሆነ ጉዳይ ማወቅ እፈልጋለሁ ብላችሁ ካሰባችሁ ጉዳዩን ዘርዘር አድርጋችሁ ጠይቁት። እንደ መምህር ሆኖ ያማክራችኋል።
መጽሀፍ መግዛት ካሰባችሁ የመጽሀፉን ስም ብትሰጡት አጭር ሪቪው ይሰጣችኋል።
ውፍረቴ ቅጥነቴ ስንፍናየ፣ ባህሪየ አስቸጋሪ ነው ብላችሁ ብታማክሩት መልስ አለው።
አሁን ምን የማይመልሰው ነገር ኖረና ነው ለመዘርዘር የምታገለው 😄
እንግሊዝኛ ጎበዝ ከሆናቹ በእንግሊዝኛ አውሩትም። አማረኛ ይሻለናል ካላችሁ ግን ምርጫችሁ የጎግሉ Gemini ይሁን