ኢንተርንሽፕ ስትፈልጉ
ፕሮግራሚንግ መስራት ከፈለጋችሁ at any cost አድስ አበባ ለመምጣት ሞክሩ። ምክንያቱም በክልል ከተሞች የተደራጁ የሶፍትዌር ካምፓኒ ማግኘት ከባድ ነው።
ኢንተርንሽፕ እድል ማግኘት ቀላል አይደለም። ስለዚህ እድሉን የሚሰጠው ድርጅት ከናንተም የሚጠብቀው ነገር መኖሩ አይቀርም። ምክንያት ከተባለ ሶስት አመት ስትማሩ ያገኛችሁት እውቀት ከቲዎሪ ያለፈ ነው ተብሎ ይታሰባል።
ስለዚህ ስትመጡ ቢያንስ ከአንድ ወይም ሁለት ሳምንት በኋላ ስራ መስራት ትጀምራላችሁ ተብሎ ይታሰባል። ለዛም ቀድማችሁ ራሳችሁን ማዘጋጀት ያስፈልጋል ።
ወደ መድናዋ መምጣት ካልቻላችሁ ሪሞት እድሎችን ፈልጉ። በርግጥ ይሄ ቀላል አይደለም። አቅማችሁን አሳማኝ በሆነ ነገር ማሳየት ይኖርባችኋል። አቅማችሁ በፈቀደ ልክ progress ስታደርጉ የሰራችኋቸውን ስራዎች አስቀምጧቸው። Portfolio website በተመሳሳይ አስፈላጊ ነው።
አቅም ካላችሁ ፈላጊ አይጠፋም።