እዚህ ፎቶ ላይ ያለኸው አንተ ነህ?
ውይ ይች ልጅ አታምርም?
የበዓል gift, scholarship, ሽልማትና መሰል ነገሮችን ሰዎች በቀላሉ ለማግኘት ወይም ለማየት ይፈልጋሉ ተብለው በሚታሰቡ ነገሮች ሊንኮች ይሰራሉ። ሊንኮቹን ስንጫን ግን ሌላ ታሪክ 😊
ለማንኛውም ቴሌግራም ላይ "There are photos of you on the website" ብለው ሊንክ በመላክ ብዙ አካውንቶችችን hack እያደረጉ ነው። ብዙ ሰዎችም ተጠቂ ሆነዋል።
አሁን ተሌልግራም ሶሻል ሚድያ ብቻ አይደለም። crypto wallet ዋሌትም ጭምር ነው። ገንዘብ የሚሰራበት፣ ቻናሎች የምናስተዳድርበት፣ እንድሁም ሙሉ የስልካችን contact የሚቀመጥበት፣ saved messages ላይ ዳታ ለሚያስቀምጡ ብዙ መረጃ የምናስቀምጥበት መሆኑ መረሳት የለበትም።
ቴሌግራም አካውንታችሁም ሆነ የፌስቡክ አካውንት በሰዎች እጅ ሲገባ ከናንተ አካውንት ባለፈ ብዙ ሰዎችን ይጎዳል። እናንተን መስለው ገንዘብ ብድር መጠየቅም ሆኖ ሌላ ወንጀል መስራት ይችላሉና አካውንታችሁን በሚገባ ተንከባከቡት።