ከማይናማር
በማይናማር 238 ኢትዮጵያዊያን ታስረው እንደሚገኙ የደረሰኝ መረጃ ያመላክታል።
ታሳሪዎቹ የሚገኙት በታይላንድ border አካባቢ እንደሆነ ጠቅሰው የሚመለከተው አካል ከላይ ከሚታየው ምስል location መውሰድ ይችላል።
የሚሰጠን ምግብ ሳር በሩዝ ነው ብለዋል፣ምስሉን ከላይ ማየት ትችላላችሁ።
(አዩዘሀበሻ)።