ዳሎል አካባቢ በሬክተር ስኬል 5 ነጥብ 3 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ
በአፋር ክልል ኪልበቲ ዞን ዳሎል ወረዳ ዓዶኩዋ ከተማ አቅራቢያ በሬክተር ስኬል 5 ነጥብ 3 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል። በዩኒቨርሲቲው የጂኦፊዚክስ፣ ስፔስ ሳይንስና አስትሮኖሚ ተቋም ዳይሬክተር ኤሊያስ ሌዊ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ርዕደ መሬቱ ከዓዶኩዋ ከተማ 5 ኪሎ ሜትር በስተደቡብ አቅጣጫ ነው የተከሰተው፡
Via-FBC