🧵 #Albert_Einstein እና #Charlie_Chaplin ለመጨረሻ ጊዜ ሲገናኙ #Einstein እንዲህ ብሎት ነበር። "የስነ ጥበብ ስራህን እወዳለሁ፤ አደንቃለሁ ዓለም አቀፋዊነቱንም ጭምር! የሚገርመው ነገር ምንም ቃል ሳትናገር ዓለም ተረድቶሃል!!" እውነት ነው!
🧵 #Chaplin መለሰ "ግን ደግሞ የአንተ ዝና ከዚህ #የበለጠ ነው፤ አንተ የምትናገረውን ማንም #ሳይገባው እና #ሳይረዳህ እንኳን ዓለም ያደንቅሃል።
#Share_x50
#Join
@bunatech
@bunatechdiscussion