Taha Ahmed dan repost
ከረመዳን የመጨረሻዎቹ አስርት
እናታችን ዓኢሻ (ረዲየላዑ ዓንሀ) እንዲህ ብለዋል፡‐ ‹‹ የአላህ መልዕክተኛ ከረመዳን የመጨረሻዎቹ አስርት ቀናት ሲገባ ለሊቱን በዒባዳ ላይ በማሳለፍ ህያው ያደርጉ፣ ቤተሰባቸውን ያነቃቁ ፣ ቀበቷቸውን በማጥበቅ (በዒባዳ ላይ) ይተጉ ነበር፡፡›› ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።
በሐዲሱ ውሰጥ "ቀበቷቸውን ያጠብቁ ነበር" በሚል የተጠቀሰውን ቃል በተመለከተ ብዙ የሐዲስ ተንታኞች ይህ ‘‘አሽሙራዊ አገላለፅ ሲሆን ለማለት የተፈለገውም በከፍተኛ ሁኔታ በዒባዳ ከመጠመዳቸው በመነሳት ከሴቶቻቸው ይርቁ ነበር ለማለት ነው።’’ ብለዋል።
✍ ጣሀ አህመድ
🌐 https://t.me/tahaahmed9