TGStat
TGStat
Qidiruv uchun matnni kiriting
Ilg‘or kanal qidiruvi
Uzbek
Sayt tili
Russian
English
Uzbek
Saytga kirish
Katalog
Kanal va guruhlar katalogi
Kanallar qidiruvi
Kanal/guruh qo‘shish
Reytinglar
Kanallar reytingi
Guruhlar reytingi
Postlar reytingi
Brendlar va shaxslar reytingi
Analitika
Postlarda qidiruv
Telegram'ni kuzatish
Ethiopian Customs Clearing Agents
23 Oct 2023, 17:04
Telegram'da ochish
Ulashish
Shikoyat qilish
2023_የክፍልፋይ_ባንክ_ፈቃድ_ይመለከታል.pdf
505.9Kb
⚠አስቸኳይ
⚠Urgent
⚜አስመጪዎችና ላኪዎች አንድ የባንክ ፈቃድ ሰነድ ከአንድ ጊዜ በላይ እንዳይጠቀሙ የሚያደርግ የስርዓት ማስተካከያ ስራ ተሰርቶ ወደ ትግበራ እንዲገባ ከህዳር 10 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የተወሰነ መሆኑን በተመለከተ ጥቅምት 10 ቀን 2016 በደብዳቤ ቁጥር 4/0151/16 ከጉምሩክ ኮሚሽን ለብሔራዊ ባንክ የተላለፈ ሠርኩላር
🏵 በተቋማችን የጉምሩክ ስነ-ስርዓት ለማስፈፀም ተግባራዊ የሆነው የኢትዮጵያ ጉምሩክ ስራ አመራር ስርዓት የተገልጋዮችን ስራ ለማቅለል ሲባል አስመጪዎችና ላኪዎች በባንክ የተፈቀደላቸውን አንድ ጠ የባንክ ፍቃድ ሰነድ እቃዎችን በተለያየ ጊዜያት እንዲያስወጡና እንዲያስገቡ በሚያስችል መልኩ መተግበሩ የሚታወቅ ቢሆንም አንዳንድ አስመጪዎችና ላኪዎች በባንክ የተፈቀደላቸውን አንድ የባንክ ሰነድ የአገርን ጥቅም በሚያሳጣና በህገ-ወጥ መንገድ እየተጠቀሙበት እንደሆነ ተረድተናል::
ስለሆነም ይህንን ህገወጥ ተግባር ለመከላከል የኢትዮጵያ ጉምሩክ ስራ አመራር ስርዓት ላይ አስመጪዎችና ላኪዎች አንድ የባንክ ፈቃድ ሰነድ ከአንድ ጊዜ በላይ እንዳይጠቀሙ የሚያደረግ የስርዓት ማስተካከያ ስራ ተሰርቶ ወደ ትግበራ እንዲገባ ከህዳር 10 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የተወሰነ መሆኑን አውቃችሁ በዚሁ አግባብ ለባንኮች ይህንን ተግባራዊ ማድረግ የሚያስችል አቅጣጫ በብሔራዊ ባንክ በኩል እንዲሰጥ እየጠየቅን ከላይ ከተገለፀው ቀን ጀምሮ ከባንኮች ለሚሰጡ የክፍልፋይ ባንክ ፈቃድ ሰነዶች በጉምሩክ ስራ እመራር ስርዓት በኩል የማላስተናግድ መሆኑን በማለት ጉምሩክ ኮሚሽን እወቁልኝ ብሏል።
25.5k
0
245
34
×