ትዳር እና የሴት እህቶች ለቅሶ
የሰው ልጅ የትኛውንም ያህል ተደስቶ ቢኖር ሞት ሲመጣ ግን ያሁሉ ደስታ በሀዘን ተለውጦ የስከንድ ደስታ ሆኖ ያልፍል። ባሁን ስአት በትዳር ምክናየት ያሚያለቅሱ እህቶች ብዛት አላህ ብቻ ይወቅ ። ባሎች ሆይ ቤተስብ እንደለላት እና እንደጣታችሁ ቀለበት አውልቃችሁ የምትጥሉ ሚስቶቻችሁን ለግዜው ለንዴታችሁ ትደስቱ ይሆናል ግን አይቀናችሁም የበለጠ ሀዘን እንጅ
አላህ ይዘንላችሁ እና አዛኞች ሁኑ። አላህ ካዘነላቸው ውጭ በሴት እህቶች ላይ የሚደርስ በደል ሚስኪን ወይ ከሱ ወይ ከቤተሰብ ሳትሆን ትቀራለች ።አላህ ላበረታው ከታገሱት ሁሉም ያልፍል።
ስለዚህ በማንኛውም ሁኔታ እህትህን ከመበደል ተቆጠብ
" እህት እያለህ በሰው እህት አትጨክን (አትበድላት) ብትበድልህ እንኳን ወንድነት ለመቼ ነው ታገሳት
"እህት" ባይኖርህ እንኳን እናትህ የአጎትህ እህት መሆኗን አስታውስ ወንድሜዋ!
ስለዚህ
ስለዚህማ በሰው እህት ላይ የአረመኔዎችን ጭካኔ አትጨክን አትበድላት !
በመሬት ላሉት እዘኑ በሰማይ ያለው ያዝንላችሇል ብለዋል ሀቢቡና ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰከም
አላህም እንድህ ይላል
"ባሮቼ ሆይ!!"
يَا عِبَادِي، إِنِّي حَرَّمْتُ الظُّلْمَ عَلَى نَفْسِي، وَجَعَلْتُهُ بَيْنَكُمْ مُحَرَّمًا، فَلَا تَظَالَمُوا.
"ባሮቼ ሆይ! እኔ በደልን በራሴ ላይ እርም አድርጌያለሁ። በመካከላችሁም እርም ድርጌዋለሁ። ስለዚህ አትበዳደሉ።"
https://t.me/daewaselefiyaArbaminch/8742