🔥 አል_መንጀኒቅ 🔥 المنجنيق 🔥
እረ ናማ ጉድ ስማልኝ ወንድሜ እኔስ አሳቀኝም አስለቀሰኝም
እዛ ሠፈር እንግድህ እነዚህን ነው ሙወሂድ ካልሆኑ እያለ ገመድ ጉተታ የያዘው
ኡሉህያ ብቻ ሣይሆን ሩቡብያ ነው እንግድህ እየሞገቱ ያሉት እነ እዝነቱ ሠፊ ሠፈር እንግድህ ይህ ሁሉ ሙስሊም ነው
እነዚህን ካከፈርክ ነው ከሱና የሚያወጡህ
እረ ምን ከሱና ብቻ ከእስልምናም ያወጡን አሉ
🔴 https://t.me/yusuf_dessie/1381
https://t.me/Al_Menjeniq
https://t.me/Al_Men...