👉ያለማወቅ ችግሩ እራስን አዋቂ ነኝ ከኔ በላይ ማን አለብኝ ብሎ መቆለሉ ነው ፡፡
👉ለሁጃ ለመረጃ ክፍት የሆነች አእምሮ ሁሌም ደስተኛ ናት እናም ወዳጀ አትንቦጣረር መረጃን ተከተል ያኔ ወድቀህ አወድቅም ፡፡
👉ከጥቅም ጋ የተሳሰረች መንሃጅ እድገቷ እንደ ካሮት ነው ወይም የድብቅብቆሽ አካሄድ ነው ፡፡
👉ድን በአማችቻ አይያዝም በሃቅነቱ እንጅ
👉አማችቻነቱ እንዳይፈርስ ብለህ ጥቅምና ክብርህን ለማስጠበቅ ብለህ እንደ ባዶ ጀሪካ ብትጮህ ተከታዮችህ እንደ ሻይ ማንኪያ ቢንጫጩ ዋጋ የለውም ሀቅ ሀቅ ነው
ግን ደስ የሚለው ንቁወች ነቅተውባችኋል
👉የተውሂድ ጀግኖች የሽርክና የሙሽሪክ ጥላቶች ተሰልጠውባችኋል
https://t.me/daewaselfiyabeArgoba