ዳዕዋ ሰለፍያ በአጅባር القناة الرسمية للدعوة السلفية فى مدينة الأجبار


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


📢በዚህ ቻናል
📜የዑለማዎች ፈተዋ
💿የዑለማዎች ሙሀዶራ እና
ኹጥባ
🇸🇦የዓረበኛ ደርስ እና ዳዕዋዎች ፣ ፅሁፎች ፣ ፈተዋዎች
🇪🇹በሀገራችን ባሉ ዳኢወች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች እና
📝ፋኢዳ ያላቸው ፅሁፎችና ድምፆችን ያገኛሉ
💻ጆይን ይበሉ
👇👇👇
https://t.me/deawa_selefya
ለአስተያየትተዎ ፥
👇👇👇
@deawa_selefyaBot

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri






🔥 አል_መንጀኒቅ 🔥 المنجنيق والأشباح 🔥 dan repost
🔺🔺🔺🔺🔺🔺

ሳምንታዊው የበይነ መረብ ዳሰሳ

ሹቡሐን መግፈፍ
-----
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️






🛑አቡ ኒብራስ ልጓማ መስጅዴ ሱና የተጠዬቀው አስቂኝ ጥያቄ:-

ጠያቂ;_
            ኡስታዝ ሽንት ቤት ቁጭ ብዬ                      ስጠቀም ዝንብ ብታርፍብኝ ትነጅሰኛለችን❓


አቡ ኒብራስ;_
                   ወንድሜ አላህ ነፍስን ካቅሟ በላይ አያዛትም 
እና ሽንት ቤት አንጎበር ለብሰህ አትገባ! ሀሀሀሀሀሀ

https://t.me/AbuJewudan
https://t.me/AbuJewudan


🫵اللهم احفظ شيخنا ابي نبراس ومن معه _ امين،،،،
https://t.me/AbuJewudan
https://t.me/AbuJewudan


🔺👉ተክፊሪ ሐሩሪይ ኸዋሪጅ  የሚሉት  በኢርጃእ ምች የተመቱት  በዓቂዳቸው  የቆሸሹት መሆናቸውን  አትጠራጠር ..❗️

👌أبو بلال الحضرمي الصوفي المتطور الكذاب  ماصف أهل السنة بالحرورية  إلا لأنه سقط في الإرجاء السحيق  لو تتبعت  واستمعت مايتقوله الرجل تتقزز من كذبه وافترائه وجرمه ...
وهذا الضال أجاز الصلاة  وراء الأحباش  الذين يستغيثون بغير الله ويعبدون القبر  وهم جهميون في الأسماء والصفات وقد كفرهم العلماء  ونهوا الصلاة ورآءهم لأنهم مشركون كفار .. أما هذا فيعتقد حتى إسلام البوصيري  الذي قال في بردته ..

ياأرم الخلق مالي من ألوذبه
سواك عند حلول الحديث العمم

فإن من جودك الدنيا وضرتها
ومن علومك علم اللوح والقلم

يقول الإمام ابن عثيمين رحمه الله :
"من يقول هذا  لم يشهد أن محمدا عبد الله،بل شهد أن محمدا فوق الله .وهذا  الغلو فوق غلو النصارى الذين قالوا : إن المسيح ابن الله  وقالوا : إن الله ثالث ثلاثة

هم قالوا  فوق ذلك """  الإمام ابن عثيميين رحمه الله تعالى. في"  القول المفيد "
ኢብን ኡሰይሚን ይሔን የሚል ሰው ስላሴ ካሉት በላይ ተናግሯል ይላሉ አቡ ቢላል ደግሞ በተእዊል አድነውታል ይላል ...❗️

🔺👉ጃሒሉን በጀህሉ
🔺👉ዓሊሙን በተእዊል አድኗቸዋል
በአቡ ቢላል ዓቂዳ ሁሉም ይድናል

🔺👉https://t.me/Al_Menjeniq/1151


🔥 አል_መንጀኒቅ 🔥 المنجنيق والأشباح 🔥 dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
--🔺 አቦ ስሟትማ አቤት አቤት .❗️
👌=========🔺==========👌

#ቁጥር_58==🔺== ራጂሒ _6
🔺------_-----____👌-----------🔺



✍️الشيخ العلامة عبد العزيز الراجحي حفظه الله تعالى تلميذ الإمام ابن باز رحمه الله تعالى .

------
------
🔺ባለ ሁለት ጀሮ ስማውማ ሁለት ነገር ትማራለህ ሸህነት . . .❗️


1"" ሙሐመድ ቢን ዓብዱል ወሐብ ዓዚር አለመሆናቸውን ነገሩህ ...

2"" ኺላፉ ሙሽሪክ በማለት ሳይሆን ኺላፉ ነብዩ በመምጣታቸው ብቻ ሁጃ ቆሟልና ይቀጣል ወይም ካልደረሰው ቢላኩም አይቀጣም በሚል በአኼራው ጉዳይ ብቻ ነው ። እንጂ ሙሽሪክማ ሙሽሪክ ነው ።


ኢርጃእ ከየመን የመጣ ተላላፊ በሽታ ነው አትሸወድ አይተናቸው የወደቁ መሆናቸውን ተገንዝበን ሐቅ የበላይ ይሁን እያልን ነው ...


👌የሙሽሪክ ጠበቃ ገና በመረጃ ትነዳለህ ተመለስ ቶብት አታምታታ አታጭበርብር ብለንህኮ ነበር ...❗️
-----
🔺ሸይኹ ሙሽሪክ ሙሽሪክ በመሆኑ ግልጥልጥ አድርገውልካል ።

=👇=====🔺=====👇=

ጠበቃ ውውው ኧረ ጠበቃ...
ይሰማል ወይ ..❓

ለሐቅ ፈላጊከአኢማዎቻችን አጥግበነዋል .
ደረቅ በጓደኛ በአማች በጥቅማጥቅም የተያዘ እንጂ ጀግና የተውሒድ ሰው በቅሬው አይሸወድም ።


እርጎ የሆነ ገለፃኮ ነው

👌🔺https://t.me/Al_Menjeniq/1150
------
🔺👌https://t.me/Al_Menjeniq/1150


🔥 አል_መንጀኒቅ 🔥 المنجنيق والأشباح 🔥 dan repost
------
⭕️➤ እኛ እስካሁን በተናገርነው ንግግር ጫን እያላችሁ ነው የምትለን መካሪ መሳይ የፈለገ መሻይኾቹን እንኳን ግልፅ ስድብ ብናበድዓቸው እንኳ ሐሩሪይ አንሆንም ። እናንተ ንደተኞች በደለኞች ውሸታሞች ስለሆናችሁ ድፍረት የመሰለ ነገር ስታገኙ እኛ ላይ ሐሩሪያን ለማፅደቅ ስትሯሯጡ በጣም ይገርመኛል ። ቢገፉ ሙብተድዕ ሊያስብል ይችላል ብላችሁ የምታጠጋጉት ቢኖርም ሐሩሪዮች ለማለት ግን እልህ እንጂ መረጃ የላችሁም ።
------
⭕️➤በውሸት እየፈረዱ ጀማል እየሾፈራቸው ዓቂዳችን ላይ ስለፀናን ብቻ ሐሩሪያዎች እየተባልን ሙስጠፋ ጫን አትበላቸው ሊለኝ ይፈልጋል ። ይሔንን ምክርህን ይዘህ ወደኔ ከርፈፍ እንዳትል ። ስንቱን አህለል ቢደዕ አልፎ ሐሩሪዮች ያለንን የሸሪዓ ልጓም የሌለው አልባኒን ጦዕን አድርጓል ያለውን ውሸታም ነገር ያቀበለውን እነዚህን አክብራቸው ብትለኝ በደንብ አስቀይምካለሁ ። አንተ በሽተኛ በሹቡሐ ነቅዘህ በምክር ስም እንድታነሳብኝ አልፈልግም ። አለውኮ ምክርም ልክ አለው ። ልጅህን በጭካኔ ቅጥቅጥ አድርጎ የገደለብህን ሰው በቃ ተውለት ታገስ ለማለት አንተ ፊት አልቆምም ። በራስህ ላይ ቢሆን የማትሰራውን ሹቡሐህ ገፋፍቶህ አትምጣብኝ ።
-----
⭕️➤ ሰው ይሸሻል ይበተናል ብዙ ሰው አናገኝም ይጠቀሙብናል ስለዚህ መሻይኽን ጫን ባለማለት ይህችን ዘዴ እንጠቀም ልትለኝ ክክክክክ ። ሐሩሪዮች ቁጥብዮች ባይሉን ጥሩ ይመስል ነበር ግን አልሆነም ።

-----

⭕️➤https://t.me/Al_Menjeniq






➾አስታውስ አስታውሽ ላስታውስ እናስታውስ ወገኖቼ ምንም ነገር እንዳያዘናጋለን።

👇👇👇👇👇

🎤ህፃን አዋቂ
🎤ትንሽ ትልቅ
🎤ሴት ወንድ
🎤ባሪያ ጨዋ
🎤ሀብታም ድሃ
🎤ተራሰው ባለ ስልጣን ሁሉም ሞትን ቀማሽ ነው ❗️
☆☜عليكم بالعمل الصالح لما بعد الموت 
👉ጥፍጥና ቆራጭ የሆነውን ሞት አስታውስ በተወዳጁ ኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ ዓብደሏህ
حفظه الله تعالى

https://t.me/AbuJewudan
https://t.me/AbuJewudan


ኢምራን አህመድ (አቡ ጀውዳን) dan repost
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ የነገው ስንቅ
"ይሻላል!"
⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵

➻ከመጥፎ ጓደኛ ☞ብቸኝነት ይሻላል

➻ከማይረባ ወሬ ☞ዝምታ ይሻላል

➻ከዝምታ ይልቅ☞ ዚክር ማለት ይሻላል

➻ከፍልስፍናና ከአህለል ቢድዓ ዕውቀት☞ ጅህልና ይሻላል

➻ከመጥፎና አላህን ከማይፈራ የትዳር አጋር☞ ላጤነት ይሻላል

➻መጥፎ ከሆነና በሁለቱም ዓለም ከማይጠቅም ልጅ☞ መሀንነት ይሻላል

➻ሌሊት ሲሰግዱ አድሮ በማግስቱ ከማውራት☞ፈርድ ሰግዶ ተኝቶ ማደር፣ ፆምኩኝ ለማለት ከመፆም ደግሞ እየበሉ መዋል ይሻላል

➻የማይረባ ነገር እየሰሩ ወይም አላህን እያስቀየሙ ቁጭ ብሎ ከማደር☞ ተኝቶ ማደር ይሻላል

➻ሰደቃ ሰጥቶ ከመመፃደቅ
  ☞ አለመስጠትና መልካም ንግግር ይሻላል

➻ሰውን ከማማት
☞መምከር  ይሻላል

➻ሰውን ከመመቅኘት
☞ እርሱ ከደረሰበት ለመድረስ መስራት ይሻላል

➻ውስጥን ሳያጠሩ ውጭን ከማሳመርና ብዙ ስራን ከመስራት
☞ውስጥ ጠርቶና ተስተካክሎ ትንሽ ስራ መስራት ይሻላል

➻በርካታ ሙሓደራዎችን ከማድመጥ ☞ትርጉሙን የሚያውቁትን አንድ የቁርኣን አንቀጽ እያስተነተኑ ደጋግሞ ማድመጥ ወይም ማንበብ ይሻላል

➻የካፊር ፀባዩ ምንም ቢያምር ከርሱ☞ የፀባይ ችግር ያለበት ሙስሊም ይሻላል

➻ከሰነፍና ደካማ ሙእሚን
   ☞ ንቁና ጠንካራ ሙእሚን ይሻላል

➻ዱኒያ ላይ ስሜትን እየተከተሉ ከመዝናናት ☞ላጭር ጊዜ ስሜትን ተቆጣጣሮ ጀነት ላይ ሁሌም መደሰት ይሻላል

➻ሰዎችን ከመለመንና ከነሱ ስጦታ
☞አላህና የርሱ ስጦታ ይሻላል!



"ወደ መልካም ነገር  ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

https://t.me/AbuJewudan
https://t.me/AbuJewudan
https://t.me/AbuJewudan


ይህ ቻናል አላማው ቁርአን እና በሀዲስን በሰለፎች አረዳድ የተገዳደፈ ሀቅን ለማስተላለፍ ሲሆን ላልደረሳቸው ወገኖች በማድረስ ሀላፊነታችንን እንወጣ dan repost
🌹🌹አቅሙ ካለህ/አግባ 🌹🌹
         🔻🔻🔻🔻🔻🔻

▶ ወንድሜ ትዳር መሰተሪያህ የልብህ መርጊያ ነው።ስበብ አታብዛ ሸሪዓው ያስቀመጠልህ አቅም ካለህ አግባ።በሩ ክፍት ነው..ግን ትዳርንም ስትፈልግ ሸሪዓው ባስቀመጠልህ መንገድ ተጓዝ....

ካልሆነ ግን ነገ ያችን ዛሬ ያችን በውስጥ እየጀነጀንክ እንዴ ነጋዴ በሬ እያቀያየርክ እህቶችህን ግራ አታጋባ 44።
✅ ቁጥብ  የሱና ወንድሞችህን በአንተ ስም እኩል አታስጨፍልቃቸው}

አይንህ ያየዉን ሁሉ አትልከፍ አሏህ ባስቀመጠልህ መስፈት መሰረት ተሰተር


https://t.me/AbuJewudan
https://t.me/AbuJewudan
https://t.me/AbuJewudan


ኢምራን አህመድ (አቡ ጀውዳን) dan repost
✔የሶሀባ ሚስቶች ለባላቸው የነበራቸው ልዩ ፍቅር
⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵


✔ ከእለታት አንድ ቀን አቡ ደርዳዕ ከሚስት ኡሙ ደርዳእ ጋር አብረው ተቀምጠው ሳሉ ኡሙ ደርዳእ እንዲህ አለች

➜ጌታዬ አላህ ሆይ ! ባለቤቴ አቡ ደርዳእ እዚህ ዱንያ ላይ እርሱ እኔን ለትዳር ጠይቆኝ አግብቶኛል ፡ እኔ ደግሞ እርሱኑ ጀነት ላይ እንድትድረኝ እለምንሃለሁ አለች፡

✔ ከዛም አቡ ደርዳእ ይሄን ስትል እየሰማት ነበርና እንዲህ አላት

➻እሱ እንዲሳካልሽ የምትፈልጊ ከሆነ ምናልባት እኔ ካንቺ በፊት ከሞትኩ "አንቺ እስክትሞች ድረስ ፈፅሞ ሌላ ባል እንዳታገቢ አደራ" አላት

➺ከዚያም ከግዜያት ቡሀላ አቡ ደርዳእ ሞተ

✔ ኡሙ ደርዳእ በጣም ውብና ቆንጆ ነበረችና ከአቡ ደርዳእ ሞት ቡሀላ ሙዓዊያ ኢብኑ አቢ ሱፍያን ለትዳር ሊጠይቃት ወደርሱዋ ይመጣል

➫አስቡት ሙዓዊያ በጊዜው የሙስሊሞች መሪ አስተዳደር ወይንም መንግስት ነበር፡

➺ከዛም ሙዓዊያ የትዳር ጥያቄ ሲያቀርብላት እንዲህ ብላ መለሰችለት

✔ በፍፁም ወላሂ ዱንያ ላይ ከአቡ ደርዳእ ቡሀላ ማንም ወንድ ቢመጣልኝ አላገባም፡ አላህ በርሱ ፈቃድ ጀነት ላይ አቡ ደርዳእን እስኪድረኝ ድረስ እዚች ዱንያ ላይ ባል ሚባል በፍፁም አላገባም አለችው።

ሒልየቱል አውሊያ (224-225-1)

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴

https://t.me/AbuJewudan
https://t.me/AbuJewudan
https://t.me/AbuJewudan


ኢምራን አህመድ (አቡ ጀውዳን) dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
https://t.me/AbuJewudan


ኢምራን አህመድ (አቡ ጀውዳን) dan repost
⭕️ፈገግታ ሱና ነው

⭕️ባል ሚስቱን ከፈታ በኃላ......... ናፍቃው

                       
#ባል ፦ደወለ

  🌹#ሚስት ፦ ሄሎ
              
⭕️#ባል፦ ነይ ቤትሽ ተመለሽ ❓

🌹#ሚስት ፦
ጠገብህ ብርጭቆ አለ

                   ⭕️#ባል ፦ አ

  🌹#ሚስት ፦ ሂድና አ
ምጣ

                  ⭕️#ባል፦አመጣሁት

  🌹#ሚስት፦ እሺ ወርውረህ ስበረው

         ⭕️#ባል፦ እሺ  ወረወርኩት❓

   🌹#ሚስት፦ እንደ በፊቱ መመለስ ትችላለህ ❓

 
        ⭕️#ባል፦ ፕላስቲክ ስለሆነ አልተሰበረም

🌹#ሚስት፦ ይ
ስበርክ አልልህም
                 
   ናና ውሰደኝ

📮አይ ሴቶች የዋህ እኮ ናቹ‼️‼️

منقول

https://t.me/AbuJewudan

https://t.me/AbuJewudan

➢https://t.me/Ael='nofollow'>buJewudan


-----

ሸይኽ ከዋሸ ሐብሐብ ከተረሸ
መተው ነው መወርወር ነገር ተበላሸ
-----

የሸይኽ አድናን ውሸት መልስ አግኝቷል

------
⭕️➤ የነጅዶቹን አባቶች ተመልከትማ ግርማቸው እውቀታቸው ኪታቦቻቸው ልብ አቀዝቅዝ አንጀት አርስ ። ሸይኽ ነጭ ውሸት ሲዋሽ ዘንድሮ አየሁ ...❗️‼️

-------
https://t.me/Al_Menjeniq/752


ኢምራን አህመድ (አቡ ጀውዳን) dan repost
الحمد لله رب العالمين والصلاة  والسلام على رسول الله الآمين وعلى آله وصحبه أجمعين .  أما بعد
✍️ فأنا أقول  ياشيخ عدنان بارك الله فيك مالك إلى هذا  ... ؟  عليك أن تتثبت من مصطفى نفسه لأن الوشاة كثر رأيت دعوته ورأيت جهده على الدعوة وكذلك تعرفه لماذا ماتسأله بنفسك  إلى متى كلام كلام بغير دليل والله  لقد ضحك بكم الحزبيون قالوا كانوا يكذيبون علينا كما يكذيبون اليوم على أبي نبراس مالكم يا قوم {أَلَيْسَ مِنْكُمْ رَجُلٌ رَشِيدٌ} تب إلى الله راجع نفسك

🔴👈أما كلام شيخ بسام ما يحتاج إلى بيان لأنه تقليد أعمى للشيخ أبي بلال وكذلك كذب واضح وبهتان صريح لا يخفى على أحد إلا من  كان أسيرا للتقليد

🔴👈إذا كان ردكم  بسبب المسألة لماذا ماتتكلمون بحجة وبرهان إذا كنتم شجاعا لماذا ما تتكلمون في الشيخ ابن باز والشيخ مقبل  والشيخ فوزان والشيخ آل الشيخ والشيخ يوسف الجزائري وغيرهم من العلماء القائلين به .

👌لماذا تترك هؤلاء العلماء وتطعنون  من يقول بما قال به علماء السلفية  نعم وجدتم هذا المسكين الفقير إلى الله تعالى صرتم كالأسد  على الشيخ أبي نبراس لأنه ماطلب العلم على علماء اليمن  اتقوا  الله يا علماء اليمن..،

👌أن بعضهم يظن أن هذا المنهج كغرفته يخرج من أراد ويدخل من أراد  اعلموا أيها الظلمة إن هذا لمنهج ليس كغرفتكم وإنما يخرج من هذه المنهج ويدخل فيه   بدليل وحجة وبرهان واضح

🔴👈لماذا يصل على أبي نبراس اكل هذه  المصيبة ..؟ لأنه تمسك على منهج السلفية وثبت عليها وأنكر على من يخالف منهج السلف  والله نحسبه كذلك والله حسبه
ولكن مع ذلك نرى ثمرات صبره على هذا كله نسأل الله أن يثبته على الحق

🔴👈وكذلك تقولون أبى من الصلح ولكن ما أبى وهو مستعد للصلح  ولكن  قال  على جمال ياسين لابد يتوب  إلى الله عن هذا وقال الله تعالى (وتعون على البر والتقوى ولا تعاون على الإثم والعدوان )

🔴ومن أخطأ جمال ياسين👎

1️⃣ إن ابن عربي معذور بجهله ....""  وما كتبوه  عن قولهم  ضال وفيه كفر  وهذا فرار  عن الوصف بأنه كافر .
2️⃣ لورأيت زيدا أو عمرا يصلي لغير الله فلا تكفره  .... حتى  يكفره العلماء ...
3️⃣ لايقيم الحجة على أحد يعبد غير الله   إلا العلماء..
4️⃣    يقول جمال  إن أبانبراس  يقول ""  لو نقض أحد  شرطا  من شروط لاإله إلا  مثلا الجهل بمعناها ومع ذلك  عبد غير الله  فهذا مشرك ""
  وقال جمال تعليقا على هذا  وهذا قول التكفريين ..
5️⃣  لو رأيت زيدا أو عمرا  يصلي لغير الله أو يسجود لغير الله  أو يذبح لغير الله  فلا تكفره حتى يقم  عليه العلماء .....  

🔴قولوا  له تب إلى الله إن كان لكم عدل  وكنتم منصفين

👌 أيها الظلمة  ويأيها المشايخ توبوا لابد من التوبة  إلى الله من قبل أن يأتي يوم لا بيع فيه ولا خلة ولا شفاعة اتقوا الله في إخوانكم في بلاد الحبشة  اعدلوا هو أقرب للتقوى لا ينبغي لأحد أن يرمينا أو يتهمنا  بشيء بالكذب أو تتقولون  علينا  مالم نقله قبل أن يتثبت منا  فعلماء اليمن  علماؤنا  نحبكم  ولكن الحق أحب إلينا منكم  أسأل الله أن يحفظ علماءنا من كل سوء و مكروه.

كتبه أخوكم أبو مقبل مهدي الحبشي

https://t.me/Al_Menjeniq
https://t.me/Al_Menjeniq


🔹 '""""ኧረ ሰዎች ዘጠኝ ሰከንድ ከኦድዮ በመቁረት እያሰራጩት ስላለዉ አጭር መልዕክት

🔺""" ኡስታዝ በአረበኛ አጭሩን ገለፀላችሁ አይደል በሉ አማረኛ ሁለተኛ ቋንቋህ ላልሆነና ለሚረዳ ኧረ እዉነትም በደል ነዉ ብለህ ወደ الله የምትቃረብበትን ለምትረዳ ሁሉ ይቻት


🔻'''''እንደ ምክር ኡለማዎችን በالله አታሰድቡ
"""""ማን ሰደበ እናንተ እንጅ ትላላችሁ ""
ሞኝ ናችሁ እንዴ ?
ተራ ሰዉ ይመስል የኢጅቲሀድ ኡለሞችን ይተቻሉ ሲሉ አወን እንተቻለን እንበል ሳንተች

🔺"""" ለነ ቆርጦ ቀጥል ትድረሳችሁ
ለነ 9 ሰከንድ መረጃዉ

🔺ኢማሙል አልባኒን ጦዕን አድርገዋል ለሚሉት መልስ
🔻""እስኪ" اللهን ፈሪ ከሆኑ ሳኡድ ላይ ብዙ ኪሎ ሜትር ብትጓዝ አንድ ሰለፍይ አታገኝም ላልኩት ንግግሬ ፈልታ ነዉ ተመልሻለሁ አለን "" እሺ
🔺""""እስኪ የالله ፊት ተፈልጎበት ከሆነ ይህም መረጃ የለዉም ተመለስ በዛችኛዋማ ዘዉትረህ ቢሆን ነጅድዮችን ያዉ እንግድህ ሀገሪቱን ስንጠራባችሁ እንደ ኡመር ኮቻ የሚሰማችሁን እናተ እወቁት ሀቂቃ

🔺 """እኔ ሱልጧን """እሪ በከንቱን """የሚባለዉን ወንፊት የሚለቀዉን ብታዩ የሚገርም ሰዉ ነዉ
🔺""""ወደ ወሎ የመጣ ግዜ በፊት ስለጀማል በالله እምላለሁ ያለ ባቡ በመግባት ሳንጠይቀዉ ዝም ብሎ የሚቀደድ ሰዉ ነበር ያረቢ
ወንፊት የሚለዉ ስም ያንሰዋል ። ቅደድ ነዉ ዝም ብሎ
ጀማል እሪ በከንቱ አለዉ ትክክለኛ ስም በከንት ይለፋል ዉሸትን በማሰራጨት

https://t.me/AbuJewudan
https://t.me/AbuJewudan
https://t.me/AbuJewudan

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.